- Title: Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha 4 Daily News January 8, 2022
- Author: Zehabesha 4
- ID: LwL9Bs4nIwo
- Duration: 00:29:01
- Rating: None
- Views: 78695
- Thumbnail: http://i.ytimg.com/vi/LwL9Bs4nIwo/default.jpg
comments
-
ዝምምም ይሻላል ምን ቢባል ልብ ይጠገናል ህመሙን የደረሰበት ነዉ ሚያቀዉ
-
ክብር ለኢትዮጵያ ና ለሕዝባችን ስትሉ
-
አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
-
ደማችሁን አፍሳችሁ
-
ውድ ሒወታችሁን ከፍላችሁ
-
ፍትህ ያለው አንድ አምላክ ጋር ብቻ ነው ተስፋ አንቆርጥም የንፁሀን ደም ይፋረዳል
-
ሠላምን ለአገራችን
-
ፍቅርን ለሕዝባችን
-
ያድርግልን
-
ቼሩ ፈጣሪያችን
-
የአማራ ህዝብ ሆይ
-
ሁልህም ክላሽና የቡድን መሣሪያ ግዛ እራሥን ጠብቅ ታጠቅ ተጠንቀቅ
-
#ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ።!!
-
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እመቤቴ ማርያም የአስራት አገርሽን በቃለ ኪዳንሽ ዳር ድንበሯን አጠንክሪልን ጠላቷቿን አስወግጅልን ለሕዝቦችሽ ፍቅርንና ትእግስትን ሰጪን አሜን
-
የትኛዉም መንግስት ህዝብን አክብሮ እረጅም እድሚ ሲገዛ እንጅ ያየነዉ አሸባሪን ደግፎ ብዙ አመት ሲገዛ አላየንም በአማራ ህዝብ እና በአፋር ህዝብ እንድሁም በሰሜን እዝ ላይ የደረሰዉ ግፈ ገና ዋጋ ያስከፍላችኃል የግዜ ጉዳይ እንጅ
-
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቅልን፣ ለሕዝባችን ሰላምን አድልልን።
-
አማራ ንቃ በወለጋ በመተከላ በወልቃይት በወሎ በአጣየ እሚገደለው አማራነው አማራ መደራጀትነው መፍትሄው
-
ትቢቱ በተፈፀመ አበቃ ከዚህየበለጠ ምንም አይመጣም
-
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ደሞ በሳት
-
ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ህይወታቸውን የሚሰው ወታደሮች ይረሳሉ የሰው ነብስ የሚበሉ እነ ስበሀት ነፃ ይወጣሉፈጣሪ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹
-
ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ከጠላት ዓይን ውሌም ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
ለእያንዳንዱ ፖለቲከኛ አላህ ፈርዱን በዚሁ በምድር ያሳየን።
-
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
-
ኽዥብ ለምንድነው የሚስደደው ለምን አያስታጥቆቸውም ሁልጊ መፍናቀል ፍጣሪይ ሆይ ስላምን ስጠን
-
እረ እግዚአብሔር በቃ በለን ንፁሃን አለቁ ግፈኞች ነገሱ
-
ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ እስረኞች ወደ ሀገር እንድመለሱ እኛም ኢትዮጵያዊ ዜጎች ነን እባካችሁ ድምፅ ሁኑን 🇪🇹🇪🇹
-
ሀገራዊ ምክክር ማለት ንፁሀንን ያሳረዱ ያፈናቀሉ ሀገር እንዲፈርስ ያደረጉ መፍታት ነው ስንት ንፁሀን ታስራው እየተሰቃዩ ሌባና አራጅ እየፈታችሁ
-
ወይ ጉድ የማንሰማዉ የለም እኮ ሰላም አንድነት ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ እስረኞች ️
-
I am shocked beyond believe. Abiy! while you are it why don’t you give them medal of freedom with your Generals.
-
ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን
-
ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
-
ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን
-
ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
-
What the Ethiopian government doing is very confusing for me. On one side says the Tigre people have to stand up against the TPLF leaders. On the other side releases the main TPLF leaders from prison, forgetting all crimes they committed. What is going on???
-
ትክክል ሁሉም አማራ ፋኖመሆን ወይም ተጎኑመቆም ያስፈልጋል ሁለየ መሸወድ ይብቃን
-
Thanks Henoke Alemayehu for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of the Tigray official
-
አባት ሆይ ሃገራችን ህዝባችን አድራ ጠብቅልን ️️
-
እባካችሁ አማሮች ፋኖን ተቀላቀሉ ከአፋር ህዝብ ጋር አንድ ሁኑ ተደራጁ ሌላ ከባድ ነገይ ይመጣል በተለይ በወልቃይት ላይ ተደራጁና ህዝባችሁን ታደጉ
-
አጨብጫቢ ጋዜጠኞች መቼ ነው ከአምባገነኖች ተላቆ ለሕዝብ ድምፅ የሚሆኑት
-
ፍትህ ለአማራ
-
ሸመልሰ አብዲሣ እና አሻድሌ ለፍርድ ይቅረብ ️
-
ፍትህ ለአማራ እና ለአፋር ህዝብ ፣
-
ሕኖክ ያንተን ዜና የማዳምጠው አለ ምክንያት አይደለም:: ሁሉንም ፍርጥርጥር አርገህ ስለምትነግረን ነው:: አመሰግናለሁ:: እውነተኛው ኢትዮጵያዊ :: ️🇪🇹& 🇪🇷
-
ሰላም አንድነት ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
-
ሽልማቱ ትርጉም የለሺነው ወረቀት መለጠፍና ጦርነት ይለያያል
-
እንኳን ደስ አለን ኢትዮዽያ ኮርታባችኋለች።እንወዳችኋለን።በርቱ ገና ብዙ ይጠበቅባችኋል።
-
ዉነት ነው አማራ ፋኖን መቀላቀል አለበት እኔም ከስደት ስገባ ፋኖነውንነው የምቀላቀለው ፋኖን በቻልነው መደገፍ አለብን
-
በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊያኖች
-
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
-
ፍትህ፣ለአማራህዝብ፣ትኩረትለራያ
-
ያአሏህ ይኸንን ግፍ በቃ በለን ያከሪም🇪🇹
-
Amara should stand together. Now I believed that there is existential threat not only by TpLF but …
-
ጦር ሜዳ ተገዶ እየተኮሰ የሚገልህን ጀሌ በድሮንና በሞርታር እየረፈረፍህ እየገደልህ አስገድደው የሚልኩትን መፍታት ግራ ያጋባል።
-
Prime Minister Dr Abey God cares for you and protects you
-
የመንግስትን ጥሪ ተቀብዬ አገሬም ናፍቃኝ ወዳገሬ ልሄድ ትኬቴንና ሻንጣዬን አዘጋጅቼ January 15 ልገባ ነበር እነስብሀትን ፈቶ ሊያሳየን እንደነበር አሁን ነው የገባኝ ድለዚህ መሄዴን ሰረዝኩት አጠፋሁ ታድያ
-
Congratulations!! More oromo generals!! All position is yours!!
-
እናቱ የልተገደለበት እህቱ ያልተደፈረችበት ከብቶቹ ያልተገደለበት ቤቱ ያልተቃጠለበት ቤት ንብረቱ ማሳው ያልተቃጠለበት አብይ አህመድ ምህረት አደረገ ቀንህን ጠብቅ ፍርዱን ለእግዚአብሔር
-
አቤቱ ጌታሆይ የሆነብን አስብ ደሞ እሳት ይህነው አደጋ አይ ገና ጦርነቱ ሳያልቅ መሾም
-
ወይ ነፍጠኛ ከሁሉም ጋር ተናክሳችው እንዴት ትችላላችው።
-
ለጀኒራል ብርሃኑ የማይረግ ሽልማት አይገባውም ይገበዋል ካላችሁ የወሎ ህዝብ ይወስን
-
መንግስት አልበዋ ኢትዮጵያ የደም ምድር. ሁነሺ ቀረሺ አዝኛለሁ !
-
ለስብሀት ነጋ ነጋለት ለኛ ግን ጨለመብን እድሜ ለመንግስት
-
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነት አሜሪካ ለሚደረግ ሰርከስ እንዴት እንቅፋት ሊሆን ይችላል ? COVID ነው ምክንያቱ ቢባል አሳማኝ ነበር ።
-
ፍህት ለአማራ
-
ከዚህ በኃላ ገንዘባችንን ለአዞን ሳይሆን ለፍኖ ነው የምንልከው እርዳታም በቀጥታ ለአፍርና ለአማራ ብቻ የምናደርገው ኤርፖርት የሰጣችሁትንም ዕቃ የት እንደደረሰ አጣሩ:: ለሸኔ ይልኩታል::
-
ተቃጠልን እኮ ጎበዝ
-
ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛ
-
ዶክተር አብይ ሀገራችንን አመሰው ሊጨርሰን ነው ጐበዝ እንንቃ
-
ኦነግ ሸኔ መቼ ነዉ እንደወንድ ሱሬ አጥልቆ ከወንድ ጋር የሚዋጋዉ የኦነግ ነገር አሁንስ ሰለቸን የምን አትርሱኝ ነዉ
-
ወሎን ቁማር ሊጫወቱበት ነው መልስው
-
ሔኖክ በርታ!!! አጋልጥ!!!
-
1ኛ ቆሮንቶስ 2
-
16፤ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
-
ለምን አብዴሌ የቀድሞው የሱማሌ ክልል ጵሬዘደነት አልተፈቱም
-
ለዝህ ሁሉ እልቂት የዳረገን ስባሀት የጠነሰሰዉ ጥንስስ አደለምዴ ያበተኛበት የታረደዉ መከላከያ ነብስ ይፍረድ
-
ፍኖውን በገንዘብና በመሳሪያ ማገዝ አለብን ከእግዚአብሔር በታች የአማራው ተስፍ ፍኖ ነው።
-
ደብረ ፂወንም ቢገኝ ምንም እስራት አያጋጥመውም
-
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቁማር ተጫወቱ
-
ወይ እኔ የሚገርመኝ የአብይ ማሞኘት ሳይሆን የጀረናሎቹ መሸወድ እና ሆድ አደር መሆናቸው ነው
-
ከዚ ህፃን መንግስት ፈጣሪ ይገላግልሽ አገሬ ድጋሚ አቆሰለሽ
-
የት ሄጀ ልፈንዳ አረ እውነት ናፈቀኝ ሀገሬ አሳዘንሺኝ
-
ጊዜው የጋላና የመናፍቅ ነው ጊዜ ለኩሉ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ እኛስ የፈጣሪን ፍርድ እንጠብቃለን
-
ኦነግ ያለበት ቦታ ወይም ማሰልጠኛ መንግስት ለምንድን ነዉ በድሮን የማይጠፋው
-
የሳት አደጋው የሚልህ ሆን ብለው የሰዎችን ቤት ለማቃጠል የተደረገ ነው የተፈናቀሉ ሰዎች ወደቤታቸው እንዳይመለሱ
-
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ በቃ በለን ምህረትን ስጠን ተስፋችን ሃይላችን አንተ ነዉ አማራን ለማጥፋት ያልተነሳ ክፉ መንፈስ በዛ አንጠፋም አለማስተዋላችሁ ነዉጅ
-
አቶ ጌትነት ይርሳው ቁርጥ ያለ መልክት ትክክል ሁሉም አማራ ፍኖን ይቀላቀል
-
ለአብይ አህመድ እባክህ የአብዱ ኪያርን ሙዚቃ ጋብዝልን እደዥዋዥዌ ሆኗል ነገሯ እሚለውን
-
ምንም ብትሉ አገራችንማ የምትመራው በፖለቲከኞች ብቻ ነው: ለዛውም በጉልበት:: እምነታችንን እንኳ ሳይቀር በፖለቲከኞች የተጨመላለቀ መብት የሌለበ ት አገር: ሰውየው ስለምን እደሚያወራ የሚያውቅ አይመስለኝም:: ለሁሉም ግዜ አለው: እግዚአብሔር ይፈርዳል::
-
ለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው እሄ ሁሉ ሹመት? አገሪቷ ከዚህ አመት ከቀጠለች ታያላችሁ
-
የጅብ ልጆች እነስባትን ከመያዛቸው በፊት ሽማግሌ እንደሆነ አያቁም ሿሿሿሿ ይልሀል ይሄ ነው አማራው ንቃ መከላከያ እራሱን አይከላክልም ፋኖኖኖኖ ፋኖኖኖ
-
እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ስላም ያምጣ
-
ግርም። የሚለኝ። ነገር። የዳር። ሠዉች። ሥለማያገባንነገርየምንጎረጉረዉ ነገርነዉ። ሥላልተሾመዉ። ምን አግብቶን ነዉ። ለምን የሚል ጥያቄ የምንጠይቀዉ። አዝናችሁለት። አይደለም። ነገር የመቆሥቆሥ። ሡሥ። ሥላለባችሁ። እንጅ።
-
አማራ ሆይ ማንም መጣ ማንም ሄደ የጭካኔን ክንድ የሚያርፈው ከአንተና ከቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእራስህ አማራ ወገን ላይ ብቻ ነው። ጠላቶችህ የሸሹ ሲመስልህ በየጎጥህ መወሸቁን አቁምና አማራ ነኝ ብለህ ቁም! ደካማ ጎንህ ስስ ብልትህ ጎጥና ኢትዮጵያ የምትባል የማያልፍላት መሬት ናቸው። እነኝህን እየተጠቀሙ የሚጠበጥቡህ ጠላቶችህ ዛሬም በተደፈሩ እህቶችህ በተረሸኑ ወንድሞችህ በተጨፈጨፉ ምስኪን ህፃናት ልጆችህ ላይ የተፈፀመውን የግፍ ግፍ ባላየ በማለፍ በምን ታመጣላችሁ መንገድ ወንጀሎኞችንና ደም አፍሳሾችን ነፃ ናችሁ ብለው በደምህ ሲቀልዱ ሲሳለቁ እያየህ ነው! አማራ ወገኔ አፋር ወገኔ እስከመቼ ነው የምታንቀላፋው? ጦርነት ቢመጣ ቀድመህ የምትጋፈጥ አንተ የምትሞት አንተ ገዳዮችህ ቢደራደሩ በአንተ ደም! ሰፈርህን ጎጥህን ንቀህ አማራነትህ ላይ ብታተኩር ቤተሰቦችህን ትታደጋለህ! ካለፈው ጊዜ መጭው እንደሚያስፈራ ለመናገር ነብይ መሆን አያሻም! ካፊያው ጀምሯል ዶፉና መብረቁ እየመጣ ነው። ካወቅክበት መጠለያ አለህ! እሱም አማራነትና ፋኖነት ነው!!!!
-
ምን ይደረጋል መንግስት የሌለው ህዝብ ያሳዝናል
-
የጉድ ሀገር!
-
ሄኖክ እና የስራ ባልደረቦች እናመሰግናለን ትኩስ መረጃ ታማኝ የሆነ ስለምታቀርብልን ሰላም ለኢትዩጵያ አማራ ንቃ መታረድ እስከመቸ
-
ፍትህ ለንፁሀን ህዝብ
-
Am said God is Good all of the time!!!!! Ethiopia under dangerous leader 100% .
-
አሁን ፍትህ ከፈጣሪ መጠበቅ ነው አገር የረሸነ በነፃ የፈታ እራሱ ጁታ ነው፡፡
-
ትክክል ከፋኖ ውጪ የአማራ ህልውና የለም በመንግስት አትተማመኑ።
-
በደሀው መከላከያ ደም ትቀልዳላችሁ እነሱ እየሞቱ እናተ ስልጣን ትሻማላችሁ አሳፋሪወች እብይ ቅቤው የህውሀቱን ጻድቃንን እረስትኸዋል መቸም እንተ ምትገርም ስለሆንክ ታደርጉዋለህ ፍትህ በአቦይ ስብሀት ለተጨፈጨፍት ለሰሜን እዝ መከላከያወች
-
ስብሃት ነጋ ከነጭፍራ እንደገና ወደ እስር ቤት መግባት አለበት።
-
ያዲስ አበባ ሆቴሎች ክፍያ ውድ ነው። ባላወጡበት ወጪና ባልከፈሉበት የሰው ሀይል የሚጠይቁት ዋጋ ሆቴል ለመያዝ አያበረታታም። ለነሱ ያልጋ ከፍሎ ከመዛናናት ይልቅ ዛፍ ሰር ተኝቶ ለተጎጂዎች ጥሬ ብር መለገስ ይሻላል።
-
መከላከያ ጉድህን ዝም ብለህ ስማ ወንድምህን የገደለውን በነጻ ተለቀቁ
-
እኔስ ፈራሁ፣ አሁን! ብቻ እግዝያብሄር ይሁነን። its imotional&sad time,
-
ያረብ አሁንስ በጣም ያሰፈራል ሀገራችን ሰላም አርግልን ሻሻ አጀንዳው በዛ።
-
ሆን ብለው እየለቀቁ ነው ህዝባችንን እያስጨፈጨፉ ሆን ብለው ከተማውን እንዲወድም እያረጉ ነው
-
ሄኖክ አኳን ደህና መጣህ ግን በጣም ከፍቶኛል
-
በሠው ሥራና ግምገማ በመግትና ጦር ሜዳ ያልዋለን ኮኔሬል ለምን ሹመት አልተሠጣቸውም ብሎ አስተያየት መሥጠት ተገቢ አይደለም።
-
አልገባኝም እባካችሁ ግራ አታጋቡን መንግስት ሆይ ስጨንቅህ ወደ ህዝብ ክተት እንዳወጅክ ሁሉ ህዝብም ምን እየሆነ እንዳለ የማወቅ መብት አለው አትከፋፍሉን እባካችሁን የህውሃት ቁንጮን መልቀቅ በስንቱ ሞትና ሰቆቃ መቀለድ ነው
-
ከአሁን በኋላ አብይን ማምነው ሲሞት ወይም ከስልጣኑ ሲወርድ ብቻ ነው። አብይ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተላከ ሰጣናዊ ሰው ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያ ጨርሳ እንዳትፈርስ ከፈለገ አብይ በአስቸኳይ ከስልጣኑ ማውረድ አለበት። ከዚያውጭ እመኑኝ ኢትዮጵያን ከአሁን በኋላ አናያትም። ቸው ኢትዮጵያ
-
ትክክል ሁሉም ኣማራ ፋኖ መሆን ያዋጣዋል!!!!
-
በወለጋ መንግስት የለም
-
ፈጠሪ ኢትዮጲያንና ኤርትረንይጠብቅልን ሰላምለገረችን እዉነትምንደምልግረገበኝ ምንብዬ አስተየትልፀፍ ሁሉንም እዉነት እግዚአቤሔር ፍርዱይስጥ ጁንተዉየሚጠፈበትቀንናፈቀት ሰላም ለህዝበችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹️🇪🇷🇪🇷🇪🇷እዉነት የሸንፈል
-
ዶ/ር ጌዲ! ምንም የራስ መተማመን ያጣህበትን መግለጫ ነው። በጣም ብወድህም አፍሬብሃለው። ለመዋጥ የተሳነህን ነገር ድርቅ ብለህ እያፈርክ ስታቀርብ ላንተ እኔ አፈርኩ። ምንም አይደል እውነቱን የኢትዮጽያ ህዝብ ያውቀዋል።
-
አላማጣን አሶርራችው የስልጣን ጥም
-
አገር ነፃ ሳታወጡ ትሸላለማችው
-
ዛሬ ዉስጤ ተቃጥሎል ወላሂ የአማራ ደም ይፍረደ አብይ
-
ፍትህ በሳዌዲ ለሜገላቶት ወገኖች
-
ምንስ አይናት አደገች አስገደጅ ነገር ተከስቶ እንደዚህ ያለ አሰፈሪ ውሳኔ ለይ የተደረሰው ???
-
ለሀገር ለወጋን ለማታደግ የወደቁትን ወጋኖቻችን በወጉ ሰንቃብር አልቅሰን ሳይወጣልን በወራራ የተገደሉ ወጋኖቻችንን ያሉትንና የሌሉትን እንካን ሳናጣራ ፣ የደረሰብንን በደል ሰንራሰው ሳንፂናና በወጉ የፈራሰውን ቤታችንን በደስ አድረገን ሰናርፍ ግፈኞችና ነፍሰ ገደዮቻችንን በለይችን ለይ ማፍታት በእውናት አግባቢ ነውን ???
-
በጣም ነው ግራ ይጋባል ፖለቲክ
-
ኮሌኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ወደ ሀገር ቤት ይግቡ ምን አደረጉን
-
አማራ ከራያ እስከ ደራ
-
ከመተከል እስከ ወልቃይት ተደራጅ…እንደራጅ!
-
በቃ እንድም ሁለትም ሁነን እንደራጅ!
-
#እንደማመጥ
-
የጉድ ሀገር ምን ይሻለን ይሆን
-
አገር ካፈረስክና ሕዝብን በሚገባ ካስጨፈጨፍክ በኢትዮጵያ ታሪክ ያልታየውን የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ትከሻህን ያደምቀዋል። እርግጥ ነው በታሪ ኢትዮጵያ ያላየችው መከራ ስላሳየኃት በታሪክ ያልታየ ማዕረግ አልብሳኃለች።
-
አብይ ወያኔ እየገረፈ ያሳደገው ውሻ ነው ውሻ ደግሞ ለባለቤቱ ለአሳዳጊው ታማኝ ነው አብይም ያረጋገጠው ታማኝነቱን ነው
-
ማንነው እንደእኔ የተቃጠለእርርር ድብን ያለየወገኔ ካሳ አማራየተው ንቃ መሪ አልባው
-
ጅግኖቻችን እንኳን ደስ አለችዉ
-
የአፋር ህዝብ ወንድሞችህን የገደለው በነጻ ተለቀቀልህ
-
እኛ ትግራይ ውስጥ ገብቶ ይዟቸው ይምጣ እንላለን እንዲያውም ፈቷቸው ቁጭ አለ!!
-
ባንዳው አብይ በአማራ ህዝብ እና በአፋር በህዝብ ደም በመከላከያ ሰራዊት ደም እንደቀለደ አይቀርም አንድ ቀን ዋጋውን ያገኛል ይሄ ክሃዲ
-
እግዲህ ሸመልስ ነው ተጠያቂው።
-
ጦርነቱ በአብይ መንግሰትና በጃዋር ጦር መካከል ነው።
-
አማራ ሳንድዊች ወይም የግጭቱ ሰለባ መሆን የለበትም። ጀዋር አሁን ተፈቷል ይወያዩ ሰላም ይፈጠሩ ገበሬው ምክንያት አይሁን አማራም እንዲሁ።
-
Emiye Ethiopia Geta Kezi Fetena yawetash🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
አዎ አይሾምም ምክንያቱም ከአማራ ማህጸን የወጣ ሰለሆነ
-
ኮለኔር ጌትነት አዳነ ህዝቡን ኢንፎርሜሽን በመስጠት እና በማረጋጋት ትልቁን ድርሻ የተወጡ ጀግና የህዝብ ልጂ ነው why ?
-
ፍትህ ለሳኡዲላሉት እስርቤት
-
ከፍተኛ እውቀትና ብቃት አላቸው የሚባሉት ሜጀር ጀነራል ክንዱ ገዙ ምነው ማዕረግ ተነፈጋቸው?
-
ኮረኔል ጌትነት አማራ ስለሆነነው አይግረማችሁ
-
አይይይይ በሉ አትቀባጥሩብን በአማራላይ ቁማር ተጫወረ አበይ ፍርዱን ለአላህ እንተወው
-
ከአብይ መድሀፍ (እርካብና መንበር) የተቀነጨበ። የተደላደለ ስልጣን ባለቤት የመሆን ስልት፡ 1) የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰዳቸውና ጣላቸው! ከዚያም «በሬ ሆይ! ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ» ተርትባቸው።2) በችግር ጊዜ ቀድመህ በህብረተሰቡ መሀል ተገኝ። የሰውን ፍቅርና እምነት ታገኝበታለህ። ስብእና የተላበሱ ሰዎችን ለማዘናጋት በቀላሉ ለመሸንገልና ለመደለል ምቹ ሁኔታን ይፈጥርልሀል። 3) ፕሬስ ፥ ቤተእምነቶች ፥ ት/ቤቶች፥ ማህበራትን ለስልጣንህ ተጠቀምባቸው።4)የሚያስቸግሩህን በጥቅም ሂድባቸው።
-
አቶ ጌዲዪን
-
አሣፋሪ ሚኒሰተር
-
ርሕራሔ ለአራጁ ሕውሐት
-
️
-
አረ አማራዋች ንቁና ህዝባቹን ጠብቁ አብይ እያስበላቹነው
-
አምላክ ሆይ ፍርድህን ስጥ ያሳዝናል
-
የአማራን 32 ጀነራል ያሰርክውን ፍታ
-
Alamata hasn’t been under ENDF in this operation ,(the recent operation). Henok, your informant did not tell you the truth.The front line is Wajja which is 15 km from Alamata.I hope you will tell us only the truth. Thanks
-
አብይ አህመድ ስልጣንህን ፍታዊ ለሆ ነው ለሙስጠፌ መሐመድ አስረክበህ ውረድ አገር እዴት እደሚመራ ያሳይሐል እሳት የሆነውን ክልል ሁሉንም ብሔር እና ሐይማኖት በእኩልነት እያስተዳደረ ያለው ጀግናው ሙስጤፊ መሐመድና የጋቤላ ክልል ፕሬዚዳት ለአገራቹ ነፃነትና እኩልነት ላበረከታችሁት ከልብ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ጀግኖች ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
አይ አብይ የዋህ ኢትዮጵያን ህዝብ በደንብ አጥንቶ ሰራለት መሳሪያክን አስመዝግብ የተባለው በተለይ!! እራሱን እንኳን እንዳይጠብቅ!!
-
እህህህ ሀገሬ
-
ደራ ገበያ ጦርነት ናፋቂ ዩቱበሮች ቀዝቅዞ ነበር ሕዝብ ንቃ አሁን መንግስት የሚሰራውን ያቃል
-
እኔ በበኩሌ ልቤ ተሰብሯል
-
አቶ ጌትነት ይርሳው ።
-
የአሁኑ ሽሞኞች ምን ያህል ትገዙ ይሆን የስሜን እዝ መከላከያ የደም ጎርፍ የአማራው ደም የአፋር ህዝብ ደም ይፋርዳቹሀል
-
🇪🇹🇪🇷
-
ስላምለሀገራችን
-
ብልፅግና የኦሮሞ ብቻ እየሆነ ነው በግልፅ ወደ ወያኔ አገዛዝ እየመለሱን ነው ፉትህ ለራያ ቆቦ
-
አማራ ግን ለኢትዮጵያ እየላ የሚጨረሰው ለምንድነው ለምን ፍርስርሷ አይወጣም ምን አገባን
-
አይ የአማራ ህዝብ መቼ ነው የሚቆመው አሁን ደግሞ በሳት ቃጠሎ ጀመሩን
-
ሻለቃ ወርቅነህ ጣዲሶ የአርባ ምንጭ ልጅ ነው። 23 ዓመት እናት ሀገሩን በውትድርና አገልግሏል። ስብሃት ነጋን ከተምቤን አውጥቶ በመያዝ ጀብድ ፈጽሞ ነበር። ነገር ግን ግዳጅ እየተወጣ ሳለ አፋር ግንባር ላይ ተሰውቷል። ዛሬ ደግሞ ሁለተኛ ሞት ሞቷል
-
እድሚያቸው የገፋ ማለት ምን ማለት ነው ድሮስ እነሱ ሂደው መቼ. ይዋጋሉ መርዝ በሆነው ኮብራ በሆነው አስተሳሰባቸው እንጁ ያሳ ግማቱ ካናቱ አለ ያገሬ ሰው
-
ቆሻሻ፡እርካሽ፡ማለት፡ብልጽግና ፡ ነው፡ሀገራችን ን፡ወደ፡ቁልቁል ፡ለድህነት፡ችግር፡ርሀብ፡ጥማትምመፈናቀል፡የንጹሀን፡ደም፡መፍሰስ፡ሞት፡ምን፡ያላስተናገድነው፡አለ፡በአብይ፡ዘመን
-
የእማራና የእፍር ክልል አመራሮች
-
ከህባቹ ጋራ ፅንታቹ ቁሙ ሌላው ኢትዮጰያዊ
-
ከናተ ጋራ ነው
-
ህዝብመግስት እደለለ ለምንአይገባውም እር ምናይነት ድቁርና ነው
-
ትክክልንቃፋኖአማራ
-
ሄኖክ ጁንታው አዲአርቃይን እንደተቆጣጠረ ባልሰማ አትለፈው።
-
ያማል ቅኔዉ የኦሮሞ ፖለትካ የአህያ እርሻ ነዉ
-
እንዚህ ጅግኖች ከብረ ይገባችዋል
-
Ethiopia Allah yedrslat
-
ጊዜው የኛ ነው አለሳ ይሄ መንግስት
-
ከመንጋ አስተሳሰብ ወጥተን የመንግስትን ውሳኔ መደገፍ ብቻ ::ማልቀሱን አቁሙ
-
የውሸት ሸመት ያለ እውቀት በዘር ብቻ ኦነግ መሳቂያ
-
ከታሪክ አለመማር ምን ያህል ድንቁርና ነው። የፍርድ አምላክ ካንተ ብቻ መልሱ ይምጣ።
-
ጂንታ ከውህን ቤት የወጡ
-
ድራማ ነው። ምን አይነት ህግ ነው ያለቹ?
-
በሰሜን እዝ የተገደሉ ለቤተሰባቸው ነው የተለዮት ከዚ ዓለም እንጅ ፡ለሀገራቹ ምንም አደሉም ። I feel sorry for that 🇪🇷🇪🇷
-
Bregader Jeneral, Etefa Raga my favorite person he deserve it, 43 kifletor logistic eyale new yemawekew Ambo
-
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድካምብቻ
-
ዶሮ ሰርቅ እንደተያዘ ሰው ስለታመሙ የሚለው ነገር የታመመ ወንጀለኛ መሄድያለበት ሆስፒታል ነው
-
.ነውረኛ ባለጌ መንግስት በንፁሀን ደም ይቀልዳ
-
ዶ/ር አብይ ኦነግ ሸኔ የሚያደርገው ትንሽ አይከብድህም እኔ እንደኦሮሞ ኦሮሞነቴን ጠላሁ አባቶቼ ይህንን አይነት የዲያቢሎስ ወንድም አይነት የኦሮሞ ባህርይ እንዳለ አልነገሩኝም
-
ዲያስፖራው ተቀለደበት
-
Down Down ጠባብ
-
አብይ የስራህን ይስጥህ ሌላ ቃላት የለኝም
-
STOP Genocide Amhara people! #No More Abyei. This is a part of confused and convinced Oromuma Politics…! Shame on you Abyei you betrayed Amhara people! You’ll be punished!
-
Allah yefradal ya sw deam zem ayalam
-
የለ ኦሮሞ ሹመት አይሰጥም
-
ስልጣን ቢሰጥህ ሁሉን ነገር የምታስተካክል አድርገህ ታስባለህ ስማ እኔ አሁን አሁን እየገባኝ ነው አንተ የእስክንድር ነጋ ፓርቲ አባል ነህ አረጋግጫለሁ በእንዲህ አይነት አካሄድ ኢትዮጵያ መሆን አትችልም ለምን ብትል አቤቱታ ብቻ ፈልገህ ትዘግባለህ እንዲሁም የመንግስትን ጥረትን ዜሮ በማድረግ ትወጠራለህ ። አላስፈላጊ የጎረምሳ የመንደር ዛቻ አጋነህ ታነበንባለህ = ስህተት ለማንኛውም ታረም ።
-
I just can not make sense of Abiy gov., yesterday the pardoned tplf leaders against the people will, now the say tplf proxy is in benishangul
-
Yaa waaqayyoo ati biyya keenyaaf nageenya buusi 🇪🇹
-
አሁን ስብሀት ነጋ የወያኔ አዲስ አበባ ክንፍ ይሆናል።
-
Zehabesha! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
ምን ብዬ ልኮምት ኢቲዩጲያ ወደግዚያብሄር እጁን ትዘርጋ ሌላ ያለ መፍትሄ ያለ አይመስለኝም
-
ኢትዮጵያ መንግስት አልባይቱ አገር ማሳዘንሽ
-
ጌታቸው ረዳን ለሰበአዊ ነት ሲባል አብይ መጥራት አለበት ለምክክሩ
-
አየር ሀይሉ ይገበዋል
-
የሰይጣኑን ቀንዶች ስብስብን የፈቱት ወይም ክሱ ሰርዘው ተጠያቂነታቸውን የሰረዙላቸው! የአብይን የሰላም ኖብል እንዳይወስዱበት አስበው ነው::
-
ኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ሀላፊዎች ዜና ውሸታም ዜና ነው ውሸታሞች ናቸው ውሸት እግዚአብሔር ይጠላል መውደጊያቸው ቅርብ ነው
-
የሴት የሉም እና ሴት ናችው ጀግናናቸው
-
#No More Comment! የወያኔም የኦነግ አላማ ኢትዮጵያ ሳትሆን አማራ ነዉ:: አማራ ለራሳህ ታጠቅ ትጥቅ አትፍታ!!
-
ዲሽታጊናን ይቅርታ ጠይቁት
-
እወነት ንቢረ።ታቸወንም መጊሰት ከመለሰ ያኔ የፈለጊነወን ቢለን ያምራል ሰለመፈታታቸዉ ጊን ምንም አይደቅም ።
-
ገና መንግስት ያስጨርሰናል
-
እሰ ኦነግ የሚባሉ ይጨርሰልንን
-
ጌትነት አዳነ ስለማያሽቃብጥ ነው እድገት ያልተሰጠው ሲቀጥል አማራ ስለሆነ ነው ።
-
Current situation Untrustworthy and unreliable.
-
ለምነው ግን መፍተሄ የማይፈልግላቸው ኡፍፍፍ ያማል
-
አማራ በርህን ጠብቅ
-
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
That is because Ethiopian will prefer to live in their family house and where they can cook since they stay min of 3 weeks
-
ሰውን ሲያስጨርሱ መቼ አረጀን አሉወንጀለኛየሚፈታበትአሳፋሪ
-
አስቲ አሄ የነሱ አሰራር ነው በቃ መከላከያ ስራ ዉስጥ አትግቡ አንትና ተሸለመ አንትና አልተሸልመም አያልቹ አትፈትፍት ሁሉም በየ ስራ ፍልዱ ይሰራል ተዋቸው በቃ ወይ ጉድ ዘንድሮ ፈጣሪ አንተ ብቻ ልቦናንና ማስተዋልን ስጠን አሜን
-
Tomorrow Kobo will be recaptured…while Abiy is partying and rewarding useless army…..,
-
ፋኖ:ለመሆን:ተዘጋጅተናል!
-
እኔ ግን ምንም ምንም ምንም አልገባኝ አልገባኝ አልገባኝ ዝምምምምምምምም??
-
In normal society activists or reporters do not second guess military rank awarding just report what ranks were awarded but here we are just a YouTube Chanel activists questions who should get the rank … and undermining the very institution who is the core of the country …. SAD
-
Oneg shene and TPLF enditefu altefelegem!!!!
-
ወደናሁዚብ
-
HARD TO BELIEVE " SAMUNAW" ABIY
-
ምንማለትይሻላልአላህይመልከትያሣዝናል
-
Bravo
-
Conspiracy is the behavior of Ethiopia politics!
-
ዋናዉን ፈትቶ አሁን የአየር ድብደባዉ ምን ይሰራል
-
ፋኖ ፋኖ ፋኖ አሳዘነኝ!!
-
ፈጣራዬ ሆይይይይ መምጫህ አሁን ነው እባክህ ቶሎ ናመንግስት የለም ወገኔ ወደ ሰማይ ጩህ
-
ከ TDF ጎን በመቆም ለኢትዮጵያ ውለታ እናውል!!
-
🇪🇹🇪🇹
-
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች።
-
Abiy is giveing power to most oromos even they don’t participate in war.
-
ተሾመ አልቶሸመ ምን ይቀርበታል?
-
እንደውም እንኳን ቀረበት።ትርፉ ሸክም ነው።
-
ይገርማል
-
ዲያስፖራው ሰይጣንን ፈታችሁ ለቃችሁት እንዴት ይዝናና ደግ አደረገ።
-
አሁን አማራ እራሱን ያደራጅ ጊዜው አልፎበታል ይህ ፖለቲካ በማን ደም ላይ ነው ድርድር የሚካሄደው የምን መጨማለቅ ነው
-
ዪ።
-
ሀገርእስከዛሬባጎረሰችነበርእጅንየምትነከሰውዛሬግንበማጀሯነውያረዷት
-
ዘሀበሻ ውታፍ ነቃይ የአብይ ሽንት ጨርቅ
-
በህይወቴ ጨጓራዬን አሞኝ አያቅም ነበር። አሁን ግን ተለበለብኩ ተቃጠልኩ። በቃ ይሄው ሆነ መጨረሻህ አብይ የምትባል? የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳሁኑ ተንቆና ተደፍሮ አያቅም - በአንተ። ዲያስፖራ ምን ትላለህ? አፋርና አማራን ትጥቁ እና መደራጀቱ እንዲቀጥል። የሚበላው ለኑሮውም እንዳይጎልበት መሳሪይል የሚያገኝበትን ማመቻቸት ያስፈልጋል።
-
በህይወቴ ጨጓራዬን አሞኝ አያቅም ነበር። አሁን ግን ተለበለብኩ ተቃጠልኩ። በቃ ይሄው ሆነ መጨረሻህ አብይ የምትባል? የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳሁኑ ተንቆና ተደፍሮ አያቅም - በአንተ። ዲያስፖራ ምን ትላለህ? አፋርና አማራን ትጥቁ እና መደራጀቱ እንዲቀጥል። የሚበላው ለኑሮውም እንዳይጎልበት መሳሪይል የሚያገኝበትን ማመቻቸት ያስፈልጋል።
-
Selam Ethiopia.
-
አወቅናችሁ
-
Amhara 1huneh tederaje tenese zerih saytefa abiye juntawechin leko eyazemetebih new!!!
-
ኮኔሌን ጌትነት ሊሰጠው ይገባል
-
በቃ ፍኖን በሚሌን ማደራጀት አለብን
-
ምን አዳድሥ መልካም የዜና
-
ABIY AHMED “BETAYED” ETHOPIANS !
-
ሠለም
-
ይህ።ሁሉ።ጀረናል።እያለ።ቅራቅብ።ጅታ።ይህ።ሁሉ።መሬት።ኤሜወረው።
-
ሄኖክ ግን በሰላም ነው?
-
ሼ ሞኙ ሼ ማ ኙ
-
Z habesha best merja bertulin
-
Dr Abiye yesirahin yistih!@!!
-
#ሰቕጣ በወያነ እጅ ገባቹ፣ ነገ ደግሞ #ቆቦ በወያን እጅ ይገባል
-
Amhara tekedituwal!!!!!
-
የንፁሀንደምይፋረዳችሁ አብይ አህመድ ተጫወተብነ ግን ለምን ቁስላችነ ሳይድን የወድሞቻችነ አስክሬን ሳይነሳ ለምን እድህ አይነት ክህደት ይፈፀማል
-
በመጨረሻ ፊልትሰማን ተሳካለት ማለት ነው?
-
አዳምነህ መንግስቴ ስሙ የለምሳ አለ ግን በህይወት
-
Get hoyi ebakehn Ethiopian asebate
-
ስብሃት ነጋ ሽማግሌና በሽተኛ ነው ባላቹ ስትለቁት በየከተማዎች ላይ ቦምብ ሲያፈነዳ ያኔ ይገባችሗል የስብሃት ነጋ ማንነት
-
ጀነራል ክንጁ ገዙ እድገቱ ላይ የት አለ !!!
-
ሀሎዎ
-
Yamhra hzeb khzbawiy gbar g huneh 7 ngues mwred albeh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷amhra
-
ሲሸሽ ለከረመ ወታደር ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ማዕረግ
-
ከነባጫ ጋ የተጠራው ዮኃንስ ገብረመሥቀልሳ ወይስ ወደ ጁንታው ተቀላቅሏል ማለት ነው
-
ምን አለ ድግሱ ቢቀር
-
በላ ከዛራዉ ያንሰዋል ከዛ በላይ ይገባዋል
-
Ante hodam amara ye Abiy en gebena lemeshefen yemayireba zena taweraleh. Ante wegenehen yesherk hodam
-
WHY YOU ALWAYS CHOOSE NUMBER 13 AS SHORT NEWS SO FUNNY
-
between Coneral Getachew meshom neberebachew
-
ውደማን ኧንጮህ
-
Melaw Amhara hiliwunachin adega lay new hulum amhara fanon yikelakel yidegif!!!!!!!!!
-
One amhara
-
Filed Martial…what a jock…as for as, I know some one to become field Martial at list you have command and participate in one international war or have to owner of one military science other or build armament as well as from well known university or army Academy two or equivalent master degree military science or PhD.
-
Weyné dukét, weyné dukét!
-
Don’t worry peaple we will make it.
-
komatawoch time is over
-
game over
-
Gin yehe sewye betena newe?
-
ሰካራም ፋኖ ቢዲራጅ ለመስረቅ ነዉ አትጨማለቅ በለዉ
-
Ayeee bet beyetejaw selam
-
ጨረሱ ኩሪር እዳለ ኦሮሙ አጀኢብ
-
BILTSIGNA IS O ANOTHER " JUNTA"
-
ውይ ዘንድሮ
-
Amara ahun new rasihin maderajet tatek tezegaji tekebenal Abiy wanaw tilat new telalakiw yeamara amerar tilat new
-
አብይ እምነት የማይጣልበት ከሀዲ ነው
-
ኮኔርል ጌትነት ይገባው ነበር
-
አፍ ማዘጊያ ሹመት ነች