- Title: Ethiopia: 3 የአሁን መረጃዎች | Zehabesha 4
- Author: Zehabesha 4
- ID: BT_bdwLGk7w
- Duration: 00:19:10
- Rating: None
- Views: 80151
- Thumbnail: http://i.ytimg.com/vi/BT_bdwLGk7w/default.jpg
comments
-
የንፁሀን ደም ዝም አትበል ፍረድ ለአማራና ለአፋር ህዝብ ፈጣሪ ካተ ፍትህ ይጠብቃልና እባክህ ፍጠንልን
-
ለስልጣን መረማመጃ ድልድይ ለሆናችሁ ስጋችሁ ለአሞራ ቀለብ ለሆነው ሰሜን እዞችና ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
-
ፋኖዎቻችን ክብርና ምስጋና ለናተ ይሁንልን
-
እውነት ይህ ውሳኔ የሞቱን ወገኖቻችንን ደም ማላገጥ ነው እውነተኛው ዳኛ ፍርዱን ይሰጣቸው
-
ለማይገባቸው ለብዙዎች የተደረገው የ “ምህረት” ዜና እውነቴን ነው የምላችሁ ! በእነሱ ቀጥተኛ ትዕዛዝ በተኙበት #በግፍ የታረዱ ቁጥራቸው የማይታወቅ ወንድም እህቶቻችን ደም ሳይደርቅ ይሄን መስማት ያማል!
-
The “mercy” news for many who do not understand is the truth of the matter. It hurts to hear this without the blood of our countless brothers and sisters who were brutally murdered at their behest!
-
መንግስት በሰው ነፍስ እየተጫወተ ነው ፍርድ ከፈጣሪ ነው የንፁሃንን ደም ባክኖ አይቀርም
-
ፍትህ ለመከላከያው ደም ፍትህ በተኛበት ለታረደው መከላከያወቻችን በደም የተጨማለቀ ስርአት በደም የተዘፈዘፈው ፍትህ
-
የእስራኤል አምላክ አንተ ጠብቀን ለተፈቱትም ማስተዋል ስጣቸው ኢትዮጵያን 🇪🇹️ ይካሱዋት
-
ታማኝ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ኑርልን!!!
-
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ላሉ እስረኖች በስቃይ ላሉ።
-
ፍርድ ከፈጣሪ እጠብቃለን
-
የደሀዉ እና የምስኪኑ የገበሬዉ ልጅ ደም ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርድባችሁዋል
-
አንድ ሃሙስ የቀርው !!! ለምን እሬሳ እይሆንም ግን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው️ለንፁሃን እግዚአብሔር ደማችሁን ይመልሰው
-
ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ ከቤት ንብረታችሁ
-
ተለይታችሁ
-
ልጅ ሳያምራችሁ ቤት ንብረት ሳትሉ ለኛ ብላችሁ
-
አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
-
አማኑኤል አምላክ ሆይ የሃገራችንን የኢትዮጵያን ይህዝቦቿን የስራዊቷን ነገር አንተ አብጃጅልን መከራችንን አታብዛብን ፈጣሪያችን
-
እህህህህህ ተቃጠልን አይ ሀገሬ አይ አማራዬ አይ አፋር ፈጣሪ ፀናቱን ይስጠን አማራዬ ይህ በክት በድን ድርጂት ብአዴን ተጫወተብን ቀንደኛ ጠላታችን ብአዴን ነዉ
-
The Prime Minister single handly destroyed the justice system of Ethiopia.
-
Many innocent lives lost because of the criminals who were released without due process.
-
The PM might have his opinion on forgiveness but trading on the sacrifices of the Ethiopian Defense Forces is unfortunate.
-
የአማራና የአፋር ህዝብ ሆይ አድ ሁን በፈጣሪ እንመካ አብይ ለአማራና አፋር መሞት መደፈር ጉዳዩ አይደለም እንንቃ
-
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦
-
What a brilliant Journalist “Thomas Jajew”. This is a real deal ideology. Thank you for your extraordinary view & explanation!
-
በጣም ያሳዝናል መንግስት ህውሀትን ከደገፈው የታስሩትን ከፈታ ጦርነቱ ለምን አስፈለገ አማራው አፍሩ ሌላው የኢትዬፕያ ህዝብ ለምን ያልቃል እኔ አልገባኝም??????
-
የወንድሞቻችን ድም ይፈርዳል አንድ ቀን አይቀሪም ኢንሻአሏህ ፍትህ ከአሏህ እንጠብቃለን
-
ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ከጠላት ዓይን ውሌም ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
ከስብሀት መፈታት በኃላ ተያዘ አልተያዘ፣ ሞራላችንን ተሰብሯል የአብዛኞቻችን!!!
-
Abye has betrayed his people and disappointed us as Eritreans and the whole continent of Africa who stand with Ethiopia.
-
Abye killed the NOMORE MOVEMENT.SHAME.
-
መንግሥት የአሽባሪውን ቁንጯ ሲፈታ በሌላ በኩል ደሞ ይሄ እኩይ ሀይል አላማጣን ይቋጣጠራል ::
-
ይህ የሚያሳየን የሞራል ድቀት ነው ::
-
ወላሂ በጣም ዉሰጤ ተቃጥሎል እህ የአማራ ደም ይፍረድ እደዉ አብይ በላ ይዉረድበህ
-
ታማኝ( አገር) አይዞህ ወንድሜ
-
አንድ ህዝብ አንድ ኢትዬጵያ
-
To my opinion Dr. Aby you’ll need to give him the benefit of the doubt so that he can come up with any idea he wanna do or make a decision on his own it might be very very beneficial for Ethiopian people as long as they don’t takewolkayit&raya
-
ለአገራችን ዘላቂ ሰላምን የሚያመጣ ከሆነ ምንም ነገር ቢሞከር ጥሩ ነው:: የሽማግሌዎቹ መፈታት ደግሞ ምንም የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም:: የደከሙ ናቸው::
-
Thank you Thomas Jajjaw, we need more like you…..reasoning with logic, and thoughts, not with feelings
-
አይ እሰክንድር አንተ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይሁናችሁ አብራችሁ የታሰራችሁ እንኳን ተፈታችሁ ለጊዜውም ቢሆን ነገ ሲፈልግ ያስራችኋል አጅሬው!!!
-
Justice for Amhara and Afar heros who sacrified their life for dirty political game
-
ሠላምን ለሐገራችን
-
ፍቅርን ለሕዝባችን
-
ያድርግልን
-
ቼሩ ፈጣሪያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
-
The real threat for Afar and Amahra is PP oneg , lead by Shimelis
-
የኢትዮ ጵ ያ አምላክ ይፈርዳል እዝቤ ሲያከብርም ያከብርካል ሲጠላክም አቅእሮ ይተፋካል ሁሉም ጊዜ ይፈተዋል
-
ወይ ዘድሮ
-
አምላክ ሆይ አገርና ሕዝብህን አየተፈራረቁ መከራ ካበዙበት ግፈኞች አውጣ
-
ቶማስ ጀጃዉን ለመገለፅ በጣም ቃል የንሰኛል ብቻ የባል ብሩህ አይምሮ ወጣት ብቻ በረታ በለልኝ ሔኖክ።
-
ጌታቸው ሽፈራው an intelligent Ethiopian always warns on critical issues, points out real dangers, hope the leaders and the people closely watch what he has to say always!
-
እንኳን በሰላም ተፈታቹህ ጎበዝ!! አንድ ሀሳብ ለባልደራስ የምለው የተባ ፓለቲከኞች ያስፈልጓቹሀል! እንደ አንዷለም አይነት ሰወችን ብታቀርቧቸው!! ያላቹህን ፍፁም ፅናት ከተቡ ፓለቲከኞች ጋር ጠንካራ ኢትዮጵያን ማቆም ትችላላቹህ ብየ አምናለሁ!!
-
THOMAS JEJAW I AM PROUD OF YOU.VIEWING SITUATIONS FROM DIFFERENT DIRECTIONS IS WHAT WE ALL NEED MORE.YOU ARE A GOOD EXAMPLE.
-
Thomas you are one of an Ethiopian hero! But don’t lower your grade as a hero! Don’t comment on this issue,at this time! Because our blood is still boiling! Let us try to recover from biltsigna & Dr abiye’s betrial! You Thomas as you used to be a practical, person focus on organising & uniting the betraid Amharas! Please over cry to save the condemned Amharas in wollega! Thanks!
-
በጣም ያማል የታረድት ወታደሮች ደም ፈጣሪ ይመልሳል
-
ህዝብ ሆይ በጣም ስሜታዊ ነው
-
አሁንማ ዋጃንም ቢቆጣጠሩም አይገርምም ምክንያቱም መንግስት የታሰሩትን መፍታቱ ጁንታውን አይዞህ ማለት ነው
-
እኔ ማርያምን እርርርር ነው ያልኩት
-
መከላከያ በጭካኔ ያርደ
-
ጣሊያን ያላደርገችውን አንድት ሴት ለ6የደፈር ቡድን መፍታት በአማራነ አፍር ህዝብ ቁስል እንጨት መልቀቅ ፈጣሪ ፍርድ
-
I heard Jehaw’s analysis. The problem is on who’s expense is Abiy playing his political game?????
-
Our martyrs and our heroes are way greater than Abiy’s petty political game with woyane!!!!!!
-
Amara and Afar unite and push on your freedom fight!!!!!
-
እስክንድር እውነተኛ ሰው ነው
-
አሁን ስብሃት ተፈታ ተሰቀለ የሚለውን ማላዘን ትተን ዳግም ሊወረን እና ሊዘርፈን እየመጣ ያለውን ወራሪ ለመቅበር እንዘጋጅ መፍጠን አለብን ግዜ የለንም ትናንት ያየነውን መከራ ዳግም ማየት የለብንም ሁሉም ወደ ጦር ግንባር
-
የጌታቸው አባባል ተመችቶኛል በደንብ ሁኔታውን ተገንዝቦታል።
-
እንኩዋንም ተፈታችሁ ይሁንና የአፈታታችሁን ሁኔታ ግልጽ አድርጉልን።
-
ትኩረት ትኩረት ትኩረት በራያ ግንባር ህውሀት መልሶ ወሎን ሊይዝ ነው ወገኖቻችን ቤታቸውን ጥለው እየተሰደድ ነው ወደየት እየተሄደ ነው ፍትህ ለአማራ ህዝብ አሁን በዛ በጣም ፍትህ ፍትህህህህ
-
We will see Abyi & Debresiwon drink coffee together
-
Thank you Thomas Jejaw! For the insight! We don’t have the whole information as government’s have so please be patient and let the leaders do their job
-
ወገኔ ሆይ ንቃ እራስህን ጠብቅ አላህ ፈረጃዉ ቅርብ ያድርግልን
-
As we dig more about the national/domestic cases our understanding would broadened like the journalist “Jajew”
-
ህዝቡ እራሱን ይጠብቅ እራሱን ይጠብቅ እራሱን ይጠብቅ
-
አማራና አፋር ከባድ መሳርያ ወደ ትግራይ መሸኘት ይጀምሩ ጎበዝ፣ አሁን ራስህ አድን ነው። ሰውየው ምንም መግለጫና ማባበያ ቢሰጥ ካሁን በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰማው እናያለን። ዳያስፓራ መውጣት እንደጀመሩ ሰምተናል።
-
አንድነታችን እናጥብቅ ዋናው ነገር እሱ ነው
-
የ Tomy & Jerry ፍልም ሆነ ኮ የ ኢትዮ ነገር።ፈጣሪ ድሃን ይጠብቅ ምንም ኣይባልም
-
Thank you Thomas! You are a wise person. Sebhat Nega is dead already. No reason to keep him in prison. But giving promotion to military generals is untimely. They must win the battles first.
-
አይዞን መከላከያችን የሰሜን እዚ ይፈርዳል ለአገራቹ ኢትዮጵያ መሰዋት ለሆናቹ አይዞን አማራዎቼ አይዞን አፋሮቼ ፍርዱን ከእግዚአብሔር እጠብቃለን ።
-
Forgiveness will bring peace to my mother country. That’s my greatest desire and my believing.
-
Be real Sebhat Nega’s influence is beyond his
-
በንፁሀን ዜጎች ደም የምትቀልዱ ዋጋችሁን በቅርብ ታገኛላችሁ ።
-
የ80 ዓመት አዛውንት የደፈረን ወንበዴ ህግ ካልዳኝው ማን ይዳኝዋል: በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው ነገሩ: እስክንድር ሲታሰርም የግለሰብ እስረኛ እና ማሙአያ ነበር ሲፈታም ማሙአያ ሆነ ንፁህ እስክንድር ፍርዱን ለእግዚአብሔር ።
-
መንግስት ግን ምን እየሠራነው የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍ አላማዉ ነበር ማለትነዉ ፍትህ ለአማራ ክልል
-
ጌታችዉ ሽፈራዉ የኞ ጎበዝ ነህ
-
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
-
ምንድን ነው የሚባለው እንደዚህ አይነቱን ጉድ የሰው ልጅ ሒወት እንዴት እንደዚህ መቀለጃ ሆነ
-
ስለምን ?
-
Great view@Gech Shiferaw
-
አማራ ሆይ ቢያንስ ከዚህ በኋላ በተረኞች እንዳትበላ ንቃ።እኔም እስካሁን ድረስ ግብታዊ ሆኜ እነ አብይን ስደግፍ የነበረበትን ጊዜ እየረገምኩኝ ነው።ዲያስፖራውም ከዚህ በኋላ ንቃ ገንዘብህን መንግስትን ለመደገፍ ብለህ አማራውን ለማስጨፍጨፍ በከንቱ አታባክን።
-
አረታውመልሠውይታሠሩ።ጦርነቱታያበቃእንደት።ወዴመቀሌይኸዳል።እነጌታቸውእረዳንእንዳግዛቸውነውንዴ
-
አረትኩረት።ጦሩእንዴሆነመልሠውእየወርሩነው።እሥከመቸ።
-
አብይ።አሁንነውየተሣሣተው።
-
ከሁሉ በላይ እስክንድር በመፍታቱ ጥሩ ነው ግን ሌላውን እግዛቤር ይፍታው ይቀይረው ምንም ቢከብድም መጨረሻው ያምራል ኢትዬጵያዊነት ማለት ማተብ ነው ድለሁሉም እግዛቤር ይርዳን እነሱ ተፈቱም አልተፈቱም ቁልፍ ያለው እግዛቤር እጅ ነው አገራችንን ስላም ያርግልን
-
ሁሌም እውነት ያሸንፋል እንኳን ደስ ያላችሁ አሁንም ትግላችሁ ከአማራው ልዩ ሃይል ከፋኖ ጋር ይሁን ጁነታው ጠላት ያረገው አማራነው አማራ አማራ ሆይ ንቃ
-
የሞቱት ወገኖቻችን አስከሬን ከየጫካው ሳይለቀም÷ የተደፈሩ እህቶቻችን ደም ሳይደርቅ÷ ቤተሰቦቻቸው የሞቱባቸው ወገኖች እምባ ከአይናቸው ሳይደርቅ ነፍሰገዳዮችን መፍታት ከጁንታው ገዳይ በላይ የበለጠ የሚጎዳ ገዳይ ነው።
-
እግዚአብሔር አባቸታችን ሆይ ኢትዮጵያን ድረስላት ጠብቃት ለመሪያችንም ቀናውን መንገድ አሳካለት ጠላቶቻችንን መክትልን ፍቅርና መተሳሰብን ስጠን አሜን
-
አብይ ቆራጭ ፈላጭ የሆነበት ብልፅግና ኢትዮጵያን የሚጠሉትን እነስብሀት ነጋንና እነጃዋርን ሲፈታ ኢትዮጵያን ለማዳን ሳይሆን ለማፍረስ እንደሆነ ግልፅ ነው። ይህ ግለሰብ ለሰዓታትም ቢሆን ስልጣን መቆየት የለበትም። እንደገና አማራና አፋር ከመወረራቸው በፊት ሽጉጡን መጠጣት ይሻለዋል።
-
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን መንግስት የለንም
-
Wish this guy stays as a journalist. He isn’t a politician , he will be used by other people around him and be in trouble “ Mark my word”
-
Wish he speak at least positive as the reason for his release is for reconciliation
-
እናቴ ኢትዮጲያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ ነፃ ወጣ
-
በአማራ ላይ ቁማር ይብቃ እመኑኝ አብይ ጁንታ ነውው እኛም አብረን አብይን ማሶገድ አለብን ንቃ አማራ ጁንታው አደለም እኛን የጎዳን ኦነግሼ ነው አብይ ነውውው የአማራ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት አብይ የአማራን ህዝብ እንደገደለ ለአለም ማሳወቅ አለብን በገደሉ ለተሰውቱ ለተገደሉት ለተደፈሩት ለተዘረፉት ወገኖቻችን ስንል የአማራ ጠላት ማንም አይደለም አብይ ነው
-
ፍትህ ለአማራ እና ለአፋር ህዝብ አላህ ሆይ ህዝባችንን ሰላሙን አምጣለት አብይ አህመድ ለፍርድ ይቅረብልን እሱ ነው እያስገደለን ያለው
-
Machen cheb.
-
This guy is still sick .
-
ድብልቅልቅ አለብኝ ተደኔበርኩኝ. ህልም መሰለኝ በጣም አዘንኮኝ. ልቤም ደማ. እሽ ሊላው ይቅርና ለሰው መግደያ በተሰራ መሳሪያ የተገደሉት እሰሶችስ ፍትህ አያስፈልጋቸውም ሰውንስ እሽ እንተወው
-
አብያችን ስራውን እየሰራ ነው!! ሁላችን በዝህ ሰው እምነቱ ነበረን ብዙዎቻችንን ያሳዘነ ያሳፈረ ፈጽሞ የማይገባ ስህተትን ተግባርን ፈጽሞአል እናመሰግናለን
-
We have to control our emotion and angry drive us to another conflict. We have to listen each other. Reminder Eskinder has to stop his anger and emotion. . We can’t build our country with personal ideology or political idea. Think before opening our mouth with vengeance. Please dialogue is the solution rather than right or wrong. Ethiopia will prevail!!🇪🇹
-
አሁን እስክንድር ነጋ እና እነ ስብሃትን እኩል ቀን ተፈቱ ሲባል ቢያንስ ለአእምሮአችን ትንሽ አያስቡም? ትንህስሽ ያማል.
-
ቶማስ ጀጃው እይታህን ሁልጊዜም አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ
-
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ ከሴረኛ እና ዘረኛ እንዲሁም አስመሳይ መንግሥት ነፃ በመውጣታችሁ ደስተኛ ነኝ ግን እራሳችሁን ጠብቁ አሁንም ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ነች በአስመሳዮች እጅ ነች እውነት ነው አሁንም እግዚአብሄር እስከሚገልፀው ጊዜ ድረስ መጠበቅ ጥሩ ነው አስመሳዮች ናቸው ናቸው
-
አይ ኢትዮጵያ አይ ንጉሱ ላራሱ ስልጣን ስልጣን ብቻ አይደለም በህይወት መቆየቱም አጠራጣሪ ነው ሳምንት ቀረው
-
ዘንድሮ ጉድ ነው በእውነት በአንድ ሰው እጅ ሃገር መመራቱ ያስዝናል ተው ባይ ማጣቱ እንዲህ ዋጋ ያስከፍለናል አሁን በድጋሚ የተያዙት ቦታዎች ላይ ያሉ ግለሰቦች ህይወት እጅጉን የከፋ ነው አይ ፈጣሪ እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን።
-
አዎ !! እስክንድር እንክዋን ተፈታችሁ !! በጦርነቱ አፈጻጸም ላይ መነጋገር ይገባል ልክ ብለሃል !! ሌላ ዋጋ እንዳንከፍል !! እባካችሁ ተቻቻሉ !! እስኬው ከፖለቲካው በላይ ኢትዮጵያን ስላስቀደማችሁ እናመሰግናለን !!!
-
እንደኔ የኢትዮጲያ መንግስት ግራ ያጋባዉ ስንቶቻቹ ናቹ እስኪ በላይክ አሳዩኝ እኔ ምለዉ ነገር ሁሉ ጠፋኝ
-
እና እኔስ ያልኩት ይሄንን ነው እስክድርና ጀዋርን አሜን ብያለሁ ነፍስ በላዎች የህወሃት ነፍስ በላ ብድን በህዝብ አሸባሪ የተበለው እንዴት ከነዚ እክሉ ይፈታሉ
-
እኔም እደግፈዋለሁ ይሄን ሀሳብ ይልቅ ባንንጫጫ ጥሩ ነው ህብረታችንን እንቀጥል
-
እነ እስክንድር ነጋ እነ ታማኝ በየነ ለአገራችን ዘብ የቆማችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ::
-
አወ ገና ይመጣሉ አማራ ክልል ደግመው መንግስቱ አገዛቸውኮ ሰሜን እዝ ላይ ደም ይምስፈሰውን ሰውየ ሲፈታ አማራ በአንድ እንሁንና ድምጽ እንሁን ባሀርዳርየታሰሩትን እናስፋታ
-
አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለአማራ ህዝብ
-
በአሁኑ ሰአት ያለኝን ጭንቀት መግለጵ ግድ ይለኛል !! በምንም ሁኔታ ጭፈራ እና ዳንኪራ በተቻለ መጠን አቁም !!! ለሁለት ቀን ስራ አቁመህ ቤተክርስቲያንህን እና መስጊዶችህን ከፍተህ ለፈጣሪህ አልቅስ !!! ለሞቱብህንም እና ለተጎዱብህ ብሎም ለጠፋው ንብረትህ እና በደል ሁሉ ለፈጣሪህ አልቅስ!! ክዚያም በሁዋላ ከፈጣሪህ ብርታትን ለምነህ ለከፋው ሁሉ ተዘጋጅ !!! ፈጣሪም ይረዳሀል ምክያቱም ግፍ ተሰርቶባሀል !!!
-
እባካችሁ እኛን በነዚህ ለመሞት እንድ ሀሙስ የቀራቸው ሽማግሌዋች ተፈቱ አልተፈቱ ስንል በሌላ በኩል ህውሀት ጡንቻቸውን እያጠናከሩ እየወጉን ስለሆነ እነ አብይ አውቀውጦርነቱ እንድንሸነፍ የነደፉት ነው ሀሳባችንን ሰብሰብ አድርገን ወደ ጦርነቱ እንበርታ
-
አምላክ ሆይ ስራህን ስራ አትዘገይብን
-
ስብሀትን ከፈታ መንግስት ተስፋ ቁረጡ
-
ሰዉን አታምታቱ ስብሀትና ወያኔም ሆነ ትግሬ አንድ ናቸዉ ከአንዳንድ የትግራይ ተወላጆች በቀር ገሎ አስገድሎ ንፁህ ነህ ተብሎ ከተለቀቀ ገዳዮች ለምን ይሰጋሉ
-
ይገርማል ኢትዮጵያ ትልቅ ኣገር ስለሆነች ያለ ኣሜሪካ ራስዋን ልትመራ ኣትችልም ማለት ነው ፡በጣም ያሳዝናል፡ኣላማጣ እንደገና፡ተያዘ ፡ኣገር ሙሉ ከኣንድ ክልል፡ዶክተር ኣቢ ቕፍጠን በል ።
-
በኢትዮጵያውያን፤ አማራንና አፋር ደም ላይ መቀለድ ነው ንጉስ ሆይ! ድል ያሉት የትኛውን ነው! ሰሜን ዛሬም ውጊያ ላይ እንደሆንን መረጃው የሎትም እንዴ? የትህነግን ሲምቦል ፈተህ ምንም ማለት አይደለም ብሎ ከሚደሰኩር ጋር በምን ወኔ ታወራዋለህ? ፈጣሪ ሆይ አስበን ብለህ ማለፍ ነው እንጂ!
-
ወይኔ ወገኖቼ እናንተ ደማችሁን ትከፍላላችሁ ሌላዉ ከገዳይህ ጋር ይሞዳሞዳል !! እንግዲህ ህዝብን በጭቃኔ የጨፈጨፈ ያስጨፈጨፈ በነፃ ከተለቀቀ !!
-
No enemy can be compared to TPLF not even the fascist Italian that chopped the head of Ethiopian haven’t committed the same crime as TPLF. TPLF can’t be trusted it’s absolutely impossible to sit in negotiation with them unless Tigray people ether have to choose their independence or have to have a different representative. Ethiopian can’t sit in table with TPLF
-
መረዳት ብንችል በተረዳነዉ ካልቻልን ዝም ብንል የሚጠቅም ይመስለኛል
-
ደግ አረገ ም/ቱም እጃችን አጣጥፈን እየጠበቅነው ነው ይህ እንደሚሆን ግልፅ ነው ።
-
ለሕግ ማስከበር ተብሎ ከመንግሥት ሠራተኞች እየተቆረጠ ለመከላከያ የሚሰጠው ገንዘብ ባስቸኳይ ለአማራና አፋር ሠራዊት መዞር አለበት!
-
የጥንቃቄ መልእክቱ ይለፈን ይኸ የለየለት ዉታፍ ነቃይ ነዉ። ቶማስ ጌጃዉም ያዉ ጌጃ ነዉ መንጋ አስመሳይ ይኸን የዥልጥ ምክርህን ለራስህ ተጋተዉ። አስመሳይ
-
አማራ/አፋር ሆይ መሀል ሀገር ካለው የአቢይ መንግስት ይልቅ አጠገብህ ካለው የኤርትራ መንግስት ጋር ወዳጅነትህን ከመቼው ጊዜ በላይ እእጠናክረህ ህልውናህን አስከብር
-
ፍርድን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አቢቱ ፈጣሪ ሆይኢትዮጰያን አስባት
-
Good morning Henoke Alemayehu thanks for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of Tigray
-
Bravo Tomas Jejaw እይታህን ወድጄዋለሁ አዎ ሊሞት አንድ ሃሙስ የቀረው አጁዛ ተፈታ አልተፈታ ምንም ለውጥ የለውም !!! እንዲህ አቆይቶ መፍታት የአባቶቻችን ብልሃት ነው ዋው ቶማስ ደስ አሰኘህኝ
-
በአስቸካይ ለፋኖ እውቅና ይሰጥ በጣም ነው የጨስኩት በጣም ያማል ድል ለወገኜ ተደራጃ እራስህና ሀገርህን ጠብቅ
-
አዳሜ ወያኔ ደብረብርሀን ሲደርሱ በቃ አለቀልን ሲል የነበረ ሁሉ አሁን በአብይ ምክንያት ወደ ሆላ ሲመልሳቸው ከቀበሮ ጉድጏድ ወቶ ይፎክራል አሯሯሯሯ ተው
-
እኔ ምንም አልል ልቤ ተሰብሯል ያኢላሂ እዘንልን መንግስት አልባ የሆነው አማራ እና አፋር
-
የአማራን ህዝብን ለማዳከም በኢኮኖሚና በሰው ሀይል ለማዳከም መግስት ነቅቶ እየሰራ ነው።!! ህዝብ አብይን ማመን የለበትም።።።።።።
-
ታመኝ የኞ ጅግና ኑረልን አንተ ጎበዝ ነህ የተሸዉድነዉ ከማይረባ አቋመ ቤስ ብልፀግና መለጠፍህ ነዉ
-
አሁንስ ሠለቸን
-
መንግስት በድብቅ የሚያደርገው የክፋት ውሳኔ ያሳዝናል
-
በምንም አይነት ስሌት የነ ስብሀት ነጋ መፈታት አሳማኝ ምክንያት ሊኖር አይችልም፣ ለህወሀት መደናገጥን ሳይሆን እንደውም ሞራልና ጉልበት ነው የሚሆናቸው፡ መንግስት ታሪካዊ ጥፋት አጠፋ
-
ዝም ብሎ ማየት ነው. ባይገባንም መጨረሻውን በተስፋ እንጠብቃለን
-
አባቴ ሆይ ሀገሬ አድራ ጠብቅ ️️
-
ያሞመጣ ያም ሄደ ኢቶዮጵያታሸንፋለች ድልለእምዬ ኢቶዮጵያ አማራ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹህ
-
የመጨረሻዉ ድል የኛነዉ አይዞን ማሪያምን ማሪያምን ማሪያምን።ኢቶዮጵያን ያለያሸንፋል።።።።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
-
እንኮን ከ# nomore ትግል ወደ# nomoral ትግል በሰላም አሸጋገረን
-
እስቲ ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ስጡ ስሜታዊ አትሁኑ ሁሉንም ነገር አላህ ያውቃል ተረጋጉ የሚሆነውን ዝም ብለን ብናይ ጥሩ ነው
-
ፍርዱን ከእግዚአብሔር ነው የምጠብቀው
-
በጣም ታሳፍራለህ ደኩትር አብይ አላህ ከተበዳይ ነው እንሻአላህ ያማራ ህዝብ ብቻ እየተጠቃ ይኑር ነው አደል አላህ ይፍረድ
-
አብይ እጃችንን ሊጠመዝዙ የሚፈልጉ ሀይሎች እንዳሉ ግን መጠምዘዝ እንደማይችሉ ተናግሮ ነበ ር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ እጁ ተጠምዝዟል
-
እሰይ እንኳን ተቆጣጠሩት፣ ሚያሳዝነው የህዝብ ስቃይ ነው። ተመልሰው እንደሚገቡ የታወቀ ነበር።
-
እግዚአብሄር ሆይ በቃ በለን መንገስት የለነም እንዴ ግን
-
ብቻ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት
-
እስኬው ባትለንም ህይወትህን እደምትሰጥ እናውቃለን እናምንሐለንም እውነትን ይዘህ የምትጓዚ ከመጣው መግስትጋ የማታጎበድድ ።
-
አይ አማራ የፈረደበት
-
በፖለቲካው ዓለም ሁለት አይነት ይቅርታና ምሕረት ያለ ይመስለኛል።
-
አንደኛው ልክ እንደ ስሙ አግባብ ያለው ብዙዎች የሚያምኑበት የይቅርታና ምሕረት አይነት።ሁለተኛዋ ሞላጫዋና ለፖለቲካ ፍጆታ የምትውለው የይቅርታና ምሕረት አይነት ናት።ሁለተኛዋ መሪዎች ሲቸግራቸው የተወጠረን ፖለቲካ ለማርገብ የሚጠቀሙበት ነው።
-
ታሪኩ ዲሽታጊና ለምን ከባድ ተቃውሞ ደረሰበት????? አሁን ድርድር እርቅ አየተባለ አይደለ? ታሪኩ ከዚህ የተለየ ምን ተናገረ? የኢትዮጲያ ህዝብ ታሪኩ ዲሽታጊናን ይቅርታ መጠየቅ አለበት።
-
ኸረ ገና ያስጨርሱናል
-
እስከደር ጀግና እኮ ነው አንድ ቀንም ልረፍ አላለም አያችሁ የአማራ ባንዳ ሸጣታቸውን የአፋርንም ህዝም እንደዛው ሀገሬ ተደፈረች አሉ ምን አልክ ያማራ ብልፅግና ደጋፊ
-
አሁንስ ደከመን ጌታሆይ ቶሎ ና
-
እስክንድር እባክህ ከአገር ውጣ ስንት አመት ትንገላታለህ ??? ምናለ ወጥተህ በሰላም በፍቅር ብትኖር እነዚህ ሁለቱም አንድ ናቸው 2 ወርበሎች ሲጣሉ ሳሩ ይጎዳል አንደኛው እርኩስ አላማጣን እንደገና ወረርኩ ይላል ሌላው ባለጌ ግፈኞችን እየፈታ ይለቃል
-
Ethiopian please stop being emotional and react
-
instead let us wisely see the decision from different angles
-
አብይ መወገድ አለበትትትትትት
-
ትላት እቤታችሁ መጥቶገድሎ ዝርፎእችሁ በመሄዱ አፀፋውን እንመልስ ብላችሁ ወራዳ ስራ ስላላስመዘገባችሁ ኩራት ይስማችሁ ሆኖም የቀድሞ ደስታና ሰላም እመኛለሁ ይባርካችሁ
-
እግዚአብሔር እንኳን በሰለም ፈታልን እግዚአብሔር ይመስገን
-
Who must Lead? You elected the Leaders and when he started Leading you started againsting the Leadership. Why allways we Ethiopian want to do everything? Are you Leadr or follower? Pls my people let us be patient. Why the government release this people? Let us follow the Leaders. Forgiveness is more than victory. Let us learn Forgiveness in our lives and let it Ethiopia 🇪🇹 continue us country. We have to many enemies, this time around we must not say alot.let us continue togetherness and support the Leadership my people.
-
የኛ መንግስትና ዴእስፖራ አሺሸ ገዳሜ ይዟል አይ አብይ ሀገር አጥፌ ነው እዴት ስበአት ነጋ እና ጀዋር ሊፈታ ይችላል ስንቱ ወገን አልቆ ጨርሶ እዴት ነው መሆን የለበትም
-
እስክንድር ነጋ : አንድ ነገር ልብ በል: ባልደራስን ከልደቱ አያሌው : ከኤርሚያስ ለገሰ: ከታምራት ላይኔ: ከያሬድ ጥበቡ እና ከቴወድሮስ ፀጋየ ካላፀዳህ የትም አትደርስም :: አሁንም ትግልህን ዜሮ ያደርጉታል:: መቶ 100% ወያኔ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል::
-
ፍትህ ከፈጣሪ እንጠብቃለን
-
ሁሉም ያልፋል ግን ያለፋል እና ምንም ውሳኔ ሲደረግ ሰክን ብሎ ተወያይቶ ነው
-
አማራዬተው ንቃ የውደ ፊት ህይውትህ ምሰቅልቅል ያለ ነው አብይ አላማው አማራን ለመጨረሰ ነው አማራዬ የኔ የዋህ ንቃ ንቃ
-
ስብሐት ለደህንነቱ እስርቤትቢቆይ ይስሻለዋል
-
የተቆጣ ህዝብ በበነፃነት አያንቀሳቅስውም
-
አፋሮች የተደፈሩ እህቶችና እናቶች መለኩሴዎች እሱ ተፈታ አልተፈታ ምንም አይፈይድም
-
አሁንስ ወያኔን ለደግፍ ነው
-
ወይ ዘንድሮ እርርርር አልኩኝ
-
አላህ ፍርዱን ይስጥ
-
ሁላችሁም በመልካም እእምሮ አስባችሁ ኢትዮጵያን ታሻግራላቹ ብየ ቅንጣት ታህል አላስብም :: በኢትዮጵያ ህዝብ አታላዝኑብን ህዝቡ ይወስን : ህዝብ አብሮህ ሳይሆን ህዝብ ህዝብ እያላቹ አታደናቁሩን : ህዝብ ይምረጥ በምንም መልኩ ጦርነቱን መገምገም የሚለው በጥላቻ የህወሃት ፈረስ መሆን ነው :: ልካችሁን እወቁ
-
Corruption still alive and well always has been
-
የኔ አባት አስኪው እንዴት እንደከሳህ እኔን
-
በጥፋቱ መቀጣት ነበረበት የ90 ዓመት የሂትለር ወንጀለኣኛ በፍርድ ቀርበዋል ኢትዮ ህግ የለም መሪ ኔው አንደፈለገ የሚያደርገው
-
አብይ አህመድ ሠራዊቱ ወደ ትግራይ እንዳይገባ ሲወስን ኢትዮጵያን ከከፍተኛ ወጥመድ አትርፏታል፣ አሁንም የፖለተካ እስረኞችን ሲፈታ ከከፋ አደጋ እየጠበቀን እንደሆነ ይሰማኛል ።
-
ታማኝ ወንድማችን እኛ የምንሰጥህ ቦታ ከዚህ ከፍ ያለ ነው:: እስክንድር አሜሪካ መጥቶ ቄሮ አሸባሪ ነው እያለ በየመንደሩ ሲዞር ተው እንደማለት ቆመህ ስታጨበጭብ እና ገንዘብ እንዳሰባሰብክ እናውቃለን:: እስክንድር ጭምብላም ዘረኛ እንደሆነ አሁን ግልፅ ነው:: አንተም ከእነርሱ ጋር ባትርመጠመጥ ደስ ይለናል:: ካልሆነ አንተም እንደእስክንድር ትተፋለህ: የጊዜ ጉዳይ ነው::
-
ተቃጠልን
-
የአላህ እር በቃችሁ በለን ያረብ
-
ወንዲሜ ኢክንዲር በመፈተትህ ዲስ ቢሎኘል ኢንከን ደስ አለህ ግን ስሜተዊ አትሁን ለአገር አንዲነት በገረ ኢንቁም ሁሉም ለቦጎ ነው ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር
-
ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ተቃውሞ ለመንግስት መውጣት አለበት።።።።።።። አብይን ከጁንታው ለይተን አናየውም።
-
ምንም እይነት ውስኔ ቢደረግ እንኩአን እንግዶችን ዲያስፖራ እቤት ጠርቶ በፍፀም መደረግ እልነበረበትም ለመሆኑ መጀመሪያስ ለምን እሽባሪ ተባሉ
-
I personally demand the immediate resignation of traitor Abiy Ahmed….
-
Thomas Jejaw I agree with you 100%.
-
I agree with Getachew Shiferaw 1000%
-
የአማራ መሪወች እስከ መቼ ነው አጨብጫቢ የሚሆኑት ? የሰብሀት መፈታት ከሞትም ሞት ነው ። መፈታቱን ትክክል ለማድረግ የሚጥሩ ስወች ይገርሙኛል ። ወዴት እንሄድ ይሆን ደብረፅዬንን ስልጣን ላይ አሰቀምጦ ሲጨባበጥ ያሳይና እንድናጨበጭብ እንጠየቅ እንዳናምን በአብይ ይነገረን ይሆናል
-
ጌታቸው ሽፈራው እውነት ብለሀል እውነት የሚናገር አይጥፋ እኛ ጀግንነታችን ፊስቡክ ለይ ነው። እዚሁ ፊስቡክለይ ስንገለባበጥ አናፍርም።የሀገሪ ህዝብ በጣም…. አስቸጋሪ ነው።
-
ህዋትም አብይም አሸባሪ ናቸው።ገና አብይን ከቤቴ መንግስት አውጥተው አድስ አበባ ይገባሉ️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
አሁንምዋናወቹ።ተለቀዋል፦
-
አውንምፈትህ
-
ትኩረትይደረግ።
-
የ ኢትዮጵያ መንገስት ምን ዓይነት ድራማ እየሰራ ነው…አሁን ደግሞ ህዝብ ሊፈናቀል ነው… ወዲ ወረደ እውኖቱ ነበር አዲስ አበባ መግባት ከፈለግን እንገባለን ያለው
-
ፍትህ በውጭ ሀገር እስር ቤት ለሚገኙት
-
ሄኖክየ አረ የመግስት ያለህ ሁለተኛ ቤተሰቦቸ ተሰደዱ የአላህ አሁንስ
-
Thank you very much
-
GETACHEW SHIFERAW
-
ዛሬም ተደመሰሱ እዳትሉ አሸባሪው ማለት አቁሙ በቃ አሸባሪው አብይ ነው የተያዙትን ለቅቆ ምን ልይዝ ነው ውግያው ንገሩኝ እስኪ አማራው የተበለው አሳምነው አንባቸው የሞቱ ቀን ነው በቃ ሸመገለ አረጀ አትበሉ ምላሱ አላረጀም!!!!!!!!!!!!!!!!!
-
አንዱ ትኩሳት ሳይበርድ ሌላ ትኩሳት መፍጠር ባይዋጥልኝም በጣም የሚገርመው ነገር ግን የሰዎቹን መፈታት አጥብቀው የሚቃወሙት የአሸባሪዎቹን ተግባር ያልተቃወሙት መሆናቸው ነው፡፡ ቀዳዳዎችን እንዳናሰፋ እንጠንቀቅ እና አስተያየት ስንሰጥ ደጋግመን አስበን ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
-
ወንድሜ ቶማስ፣ የአንተ በሳል ንግግር አረጋግቶኛል። በወያኔ መሪዎች መፈታት ልባቸው ላዘነ ያገሬ ልጆች ያንተን መልክት አስተላልፋለሁ። እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከተጎዱ ጋር ነውና ፣ አይዞን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።
-
ይሄንን የሾው ቅዝናም እና ለፍዳዳ ብልፅግናን ይበለው ። መከላከያው ከዚህ ቦኋላ አላስፈላጊ የሆነ የህይወት መስዋዕትነት መክፈል የለበትም !!!!
-
እውነት ነው፡ አብይ የሞተበት፡ ልጅ፣ የተደፈረች ሚስት፣ የተገደለ ወንድምና እህት የለዉም፡ ስለዚህ እሱ ልቡ ያለው በሰው ህይወት ላይ እየተረማመደ ህልም የሆነ ብልፅግና መገንባት ነው፡ ባጠቃላይ ስልጣኑ በንፁሆች ደም የተጨማለቀ ነው!! እግዚአብሄር በቅን ይፈርዳል
-
እናመሰግናለን ዘሐበሻ የህዝብ ልጅ
-
የተፈለገውም ይሄ ነው ወያኔ ለምን ሰላማዊ ሰዎችን ይገድላሉ? ዝም ብለው ብልጽግናን አይታገሉም
-
ሕወሐት ለምን ስሜታዊ ይሆናል! at least, ዳያስፖራዉ እስኪመለስ ቢታገስ ቺሽ! እስክንድርን ተረጋጋ በሉት please! ወይ አላማጣ ይሂድንዴ!
-
እግዚአብሔር አንተ ፈርዱን ስጥ
-
We were happy the last one year
-
የዶ/ር አብይ እነ ስባሀት ነጋን(ወያኔወችን) መልቀቅ ሙሉ የኢትዮጵያ ሠራዊትን ፣ ህዝባችንን እና ዲያስፓራውን የናቀና እጅግ ያዋረደ እና ለታላቅ ትግል የሚያነሳሳ ክስተት ነው!!!
-
እባካችሁ አማራ እና አፋር ህዝቦች ከወያኔ ጋር አትዋጉ አሳልፋቸው ወደአዲስ አበባ ይግቡ ከዚህ በሃላ የሚፈልግ ይዋጋ በቃን በሉ ይሄ ቁማር
-
ለኢትዮጵያ ህልውና ሲባል
-
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን ይቁም
-
አማራውን አፋሩ ነው ንብረቱ የወደመው ሌላው ክልል ምን ሆነቢገደል አማራው አፋሩሌላው ምን ሆነአማራ በርህንዝጋ ራስህን መብትህን እስከ ብር መንግሥት ቀልድ ነው የያዘው
-
መከላከሊያው. እና መላው የፀጥታ ሀይል ሙራሉን ንክቶት እንደት ይዋጉ
-
ይኸው ለወያኔ የተሰጠው ይቅርታ ውጤቱ ይኸው ነው! አስር ጊዜ ለወያኔ ምህረት ቢደረግ እንኩዋን ትግራይ መገንጠሉዋ ስለማይቀር እንዲሁ መልፋት ከንቱ ነው!
-
እግዚአብሔር ፍትህን ላጡ ፍትህ ይስጥ
-
እባካችሁ እንረጋጋና እንግዶቹን ወደመጠብት ይመለሱ
-
We have to learn from Rwanda . We have to finish with peace
-
ጥሩ መሪ ማለትእንዲህ ነዉ በጌታህ ልደት ቀን የገደለህን የዘረፈህን ከነ ነብስህ ጉድጓድ ቆፍሮ የቀበረህን ልጅህንና ሚስትህን የደፈረዉን ያለ ፍርድ ነፃ በመልቀቅ አንጀትህን ከሁለት እምሽክ አድርጎ እርር ድብን ቅጥል በማድረግ በዐልህን እንድታሳልፍ አድርጎሀል።
-
እዳው አማራ ምን ይሻላችኃል ንቁንቁ እደኽዝብ ሁናችሁ ድበራችሁን ጠብቁ
-
ትክክል ቶማስ አማሮች ንቁ ሁላቹም ቶማስን ሁኑ
-
ወይ ወገኔ አማራ
-
መነግስት ቆቦን አና ራያን አሲዞ ሊደራደር ይችል ይሆናል አካሄዱ። አምላክ ሆይ አንተ ግባ
-
አብይ የአማራ ጥላት ነው ድሮም ከሚሴን አስለቅቆ የተቀረውን ትቶት ተመለሰ ግን የአላህ የስራህን ይስጥህ
-
እስኬው ከግንባር ቀድመህ የተቸኸውን መስቀል አደባባይ ጎብኝ መንፈስህ ይታደሳል አይዞሽ ገለቴ
-
ይህ መንግስት እነ ስብሀትን መልቀቅ ትልቅ ስህተት ነው:
-
በ ኣድዋ ጦርንት በጥልያን ተገደው ገብተው የተማረኪት ኤርትራውያን ግን እጃቸው ና እግራቸው ቆርጥዋቸው
-
If they free them they should imprison the rest of Ethiopians because those freed with the exception of “Balderas”, will not give us peace.
-
መንግስታችን ለህዝቡ ስሜትና መረዳት ደንታ ሳይሰጥ እራሱ ብቻ በወሰናቸዉ የፖለቲካ ዉሣኔ ሰዉን ግራ ሲያጋባ ይህ የመጀመሪያዉ አይደለም፡፡ ምናልባት በተሻለ መረጃ የተሻለ ዉሣኔ ለመስጠት የመንግስትን ያህል ተገቢና አቅም ያለዉ አካል አለ ተብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ ነገር ግን፣ በመጀመሪያዉ ዙር የማጥቃት ዘመቻዉ በተጠናቀቀ ማግስት የወሰናቸዉ ዉሣኔዎች ብዙ ወገን ግራ ተጋብቶ በመንግስት የቀረበዉን ለዉሣኔዉ መሰረት የሆኑ ጉዳዮች (አመክዮ) ቀርቦ ህዝቡ፣ ይሁን አለ፡፡ የተከፈለዉ ዋጋ ግን የትየለሌ ነዉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለህዝባችን “ለማን ማን እንዲሞት ይጠበቃል” እስከማለት ደርሰዉ ህዝቡ እራሱን ከሽብርተኛዉ ወራሪ ሃይል እንዲከላከል ጠይቀዋል፡፡ በእዉነት፣ አባባላቸዉ አልተዋጠልኝም ነበር፡፡ ከትግራይ ክልል እንዳይወጣ ተደርጎ እንደተከበበ የተነገረን ሀገር አፍራሽ ከመዲናችን ከ200 ኪ.ሜ ባነሰ እርቀት ፎክሮብን በከፍተኛ መስዋእትነት ከፍተኛ ዉድመትና የሰዉ እልቂት እና ሰብዓዊ እና ስነልቦናዊ ቀዉስ አድረሶ እንደተመለሰ ማን ያጣዋል፡፡ ታዲያ አሁን የተወሰነዉ ዉሣኔ ከጊዜ አንጻር ሲታሰብ፣ የከፋ አላስፈላጊ ኪሳራ አለማስከተሉ ምን ያህል እርግጠኛ መሆን ይቻላል? ለዘላቂ ሰላም የሚሰሩ ስራዎችና ብሄራዊ ምክክር ማመቻመች (compromise) ማድረግን ይጠይቃል፡፡ ነገርግን፣ አሁን የሰሜኑ ያገር ክፍል ከህወሓት የሽብር ቡድን ነፃ ገና ባልወጣበትና በምሥራቅ ወለጋ እና ምዕራብ ክፍል ያለዉ የአጥፊ ቡድን አቅመ ቢስ ባልሆነበት ሁኔታ አሁን የተወሰኑ ዉሣኔዎች ጣጣቸዉ ከዚህ በፊት መንግስት ከሰራዉ የባሰ ኪሳራ ቢያስከትልስ?እኔ በግሌ በቀጣይነት ለታሰበዉ ብሄራዊ መግባባትና ምክክር ሁሉን አሳታፊ የሆነ ምክክርነ በቀጣይነት ይቅርታና ምህረት በር ከፋች እንደሆ አምናለሁ፡፡ በቀልና ፍትህ ለየቅል ናቸዉ፡፡ ከፅንፈኛ አቋምና በሀገሪቱ የመንግሥት የሥልጣን እርከን ዋና በሆነዉ የፌዴራል መንግሥት ምክር ቤት ሽብርተኛ የተባለን ቡድን ዋና ተዋንያንን ከእስር መፍታት ግን የፖለቲካ እዉቀቴ ያልደረሰበት አዲስ ኩነት ነዉ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ደጋፊዎቻቸዉን አንዴ ማሰባሰብ የሚችል ድርጊት መፈጸም፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ድንገት ደጋፊዎቻቸዉን የሚበትኑበት አሰራር ግር ያሰኛል፡፡ ጥበብ የተሞላዉነዉ ማለትም ያስቸግራል፡፡ ሰዉየዉ ሰዉ መሆናቸዉና እንደማንም ሊሳሳቱ እንደሚችሉ ማንም አይጠፋዉም፡፡ የስህተታቸዉ መጠን ግን የሚያስከፍለዉ ዋጋ ተገቢ ያልሆነ ደረጃ ሲደርስ፣ ወራጅ አለ የሚል ይበዛል፡፡ ለማንኛዉም ሁኔታዎችን በቅንነትና በተስፋ መመልከትና መጠበቅ አማራጭ ያለዉ አይመስለኝም፡፡ ስለሀገሬ ጉዳይ በእግዚአብሄር ግን ተስፋ አልቆርጥም!!
-
ይሄንን ነበር የሚፈልገው መንግስት አማራን ማስጨፍጨፍ ነው
-
ሞኝ ልብ ልክ መርርርርን እግዚአብሔር ይድርልን።
-
እውነተኛ ፍትህ ከፈጣሪ ነው መጠበቅ
-
አቦ ይህ ሰው አንጀት አርስ ነዉ
-
እዉነቱን ነዉ ዝም ብለን እንደ ቦይ
-
ዉሃ የምንዋልል ዉሸታሞችና
-
ወላዋዮች ሆነናል አቋም አተናል
-
አማራወች ፍት ፍት የአማራደምፈሶቀሰ ገናኮ ጀብ የበላአቸው አጥት ተለቅሞሳያልቅ ደማአችን ተለቅሞ አላለቀም ያሳዝነአል አማራኮ መኖራያቢቱሑሉ የጂምላ ቀብራነው
-
እስክንድር አንተንና ባልደረቦችህን ያሰረ የሚታሰርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፤ የለየለት ጸረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ነውና።
-
የአማራ ህዝብ ደም በእግዚአብሔር ነው የሚመለሰው:: ይሄ በግልፅ የንቀት ተግባር ነው::
-
አይ እስክንድር ወይ ለሀገር ወይ ለራስህ ወይ ለቤተሰብህ አልሆንክ ደግሞ አሁን መጣችሁ ልባችንን ልታወልቁት።
-
ገና አብይ በወሰደው መጥፎ ውሳኔ አገሪቷን እንደገና ለሁለት ከፍሎታል አማራን አስከፍቷል ኦሮሞን አስደስቷል ለጁንታው ግን ምንም ለውጥ የለውም በግንባር ላይ ግን እኔ ትልቅ ስጋት የሚሆነው ህዝቡ ከገጠመው የመንግስት እምነት ማጣት ወያኔን የበለጠ ጉልበት እንደሰጠውና ወቅቱን እንደእድል ሊጠቀምበት ይችላል
-
ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
-
መንገስት ሆን ብሎ ነው እረ እግዚአብሂር በቃ በለን
-
State emergency is in progress!
-
እኔ እሚገርመኝ የወድሞቻችን ደመከልብ መሆኑ ለሀገር ብለው ተሰውተው
-
ታማኝየ አንተ መችም የሰው ልክ ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤናህን ይሥጥህ
-
ፍትህ የለለባት ሀገር ኢትዮጵያ ነች ግን ለምን ሀገር ለምን መግስት አጣች
-
ግራ ገባን ጦርነቱ ሳያልቅ ሁሉም ነገር ውስብስብ አደርገን አብይ ሰው ገዳይ ወያኔና ኦነግ ሸኔ ፈቶ ለቀቃቸው እስኪ ፍርዱ ከፈጣሪ ነው
-
አብይ አንገቴ ይቀላል እጅ በመጠምዘዝ አይሆንም ሲለን አልነበረም
-
ቁንጮዎቹን ጁንታ ጁንታ ተባለ ቀጣዩ ስማቸው ምን ይሆን?
-
አላማጣ ህዝብ ለምን አልታጠቀም ነበር ?ነብረቱን ቀድሞ ካላሸሸ ብልፅግናን ያምናል ማለት ነው
-
ነገሩ ሁሉ ያሳዝናል
-
His Imperial Majesty Abiye Ahmed is above the law. Absolute dereliction of duties. He is unfit and must GO. #nomoreabiye.
-
የህው ነው የአብይ ስልት አንዱን ማሰር አዱን መፍታት አንዱን ማስወረር አንዱን ማስለቀቅ በዚህ ስልት ስልጣኑን ማራዘም
-
ድሮም አገር በፓስተር : በሼኮችም ሆነ በቄሶች እትምራም!!!
-
ጭፍን ደጋፊዎች ናችው የ110 ሚሊዮን ህዝብን እጣ ፋንታ ብፌስታል እለእብይ አስረክባሁ በምድር ያለ ተጨባጭ ሁኔታ እየካዳችሁ የሚያውቅው ንገር አለ “ለነብዩ አብይ” ተዉልት እያላችሁ አገር ያጠፋችሁት:: መቼ ይሆን የምትነቁት?
-
አቤቱ ይቅር በለን የኔ ጌታ ከዚህ አውጣን
-
“ተካድን! ፍትህ አፈር በላች! መጪው ጊዜ ጨለማ ነው! በቃ አለቀልን!… ወዘተረፈ” ከሚሉ እውነትን መቀየር አንዳች አቅም የሌላቸው እንደ ታማኝ በየነ ካሉ ትርኪ ምርኪ የምድጃ ዳር ወሬ ከሚያመነዥጉ መርገምት ጨለምተኞች በመራቅ “ ለአማራ ህዝብ አስተዋፅዖ አድርጉ
-
አሸናፍ የሌለው ጦርነት
-
መንግስት በህዝብ ላይ ቁማር እየተጫወተ ነው
-
“ተካድን! ፍትህ አፈር በላች! መጪው ጊዜ ጨለማ ነው! በቃ አለቀልን!… ወዘተረፈ” ከሚሉ እውነትን መቀየር አንዳች አቅም የሌላቸው እንደ ታማኝ በየነ ካሉ ትርኪ ምርኪ የምድጃ ዳር ወሬ ከሚያመነዥጉ መርገምትና ጨለምተኞች በመራቅ “ ለአማራ ህዝብ አስተዋፅዖ አድርጉ
-
እስክንድ እባክህመጀመሪያ ልጅህንና ባለቤትህን እይ ለዚህ ውጥቅጡ ለወጣ ፖለቲካ ስትታገል ቤተሰቦችህን ጎዳሀቸው አንተም ዕድሜህን በስር ቤት ጨረስህ ሀገራችን እግዚአብሔር ይታደጋት እንጂ ሰው መፍትሄ አያመጣም በተለይ አሁን በጣም ያስፈራል ፈጣሪ ይርዳን ፀንተን እንፀልይ !!!
-
መንግስት የህዝቡን ሞራል ሰብሮታል። ዳያስፖራው መመለስ ጀምሮዋል ወደመጣበት።
-
ስጋት መሆን አመሆን አይደለም አንድ ወንጀለኛን ማሰር እና መፍታት። ወንጀል በመስራቱና ለሰራውም ወንጀል ተገቢውን ማስተማሪያ ቅጣት የመስጠት ህጋዊ አሰራር እንጂ። ስብሃት ነጋ በዚህ በደከመ አቅሙ ምናልባት የሁለት እና የአምስት አመት እድሜ በህይወት መኖር ቢቀረው ነው። ግን ወንጀሉ አስር ወይም ሃያ አመት ቢያስቀጣው አደጋ ማድረስ ስለማይችል ቅጣቱ አይቀርለትም።
-
አማራና አፋር ይጨፈጨፋል: ኦሮም የፈለገውን ይወስናል: እርስ በእርስ ይሸላለማል::
-
Eskinder ye sawunet lek much more respect and love ️