- Title: Ethiopia - የሚስጥራዊ ድርድሩ ሰነድ መጋለጥና ስብሃትን የያዘው ወታደር መጨረሻ
- Author: Feta Daily New
- ID: vzB4INtJdXc
- Duration: 00:11:21
- Rating: None
- Views: 210270
- Thumbnail: http://i.ytimg.com/vi/vzB4INtJdXc/default.jpg
comments
-
በባህርዳርሰንት ጀግኖቻችን ካለምክንያት የታሰሩትይፈቱልንንን
-
ሁሉን የፈጠረ አምላህ ኢትዮጵያን ይጠብልቅልን የኢትዮጵያ ምስኪን ህዝብ በቸርነቱ ይጠብቅልን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
-
ፍትህ ባህርዳር ለታሰሩት የቁርጥ ቀን ውድ የአማራ ከፍተኛ መኮነኖች።
-
ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ ተመልከት ፍርዱን ላንተ ትተናል ፍርድ በምድር ተዛብታለች
-
በጣም ያማል 😭😭😭😭😭 በጁንታው ምክንያት መስዋት የሆናችሁ ሁሉ ነፍሳችሁን ይማርልን 🙏😭😭😭😭
-
ክብርና ምስጋና ባላሰባችሁት
-
በሲኖትራክ ለተነዳባችሁ
-
ክብርና ምስጋን እራቁታችሁን ለተረሸናችሁት ክብርና ምስጋና ለናተ
-
ያሳዝናል በጣም ያሳዘነን የመንግስት ስተት ስንት ጀግኖቻችን የተሰውበት ውጊያ ሀገር ሰላም ለማስመለስ በስንት ጥረት የተያዙ ግለሰቦችን መንግስት መልቀቁ ሁሉንም አስከፍቷል
-
ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ለሀገሩ የተሰዋው ወታደር ነፍሱን ይማርልን ስንቶች ደማቸው ፈሶ ቀረእህእህ እህ😢😢
-
ክብር ከቤት ንብረታችሁ ኢትዮጵያን ና ሕዝቤን ብላችሁ
-
አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
-
ደማችሁን አፍሳችሁ
-
የትም በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
-
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሠሚ ያለህ ለንፁሀንኑ ህዝብ ፍትህ እንፈልጋለን ነገሩ በኛ አገር ሠዉ ለገደለ እና ለወንጀለኛ ነው ፍትህ ያለው 😭🥺💔☝️🤲እህህህህህህህ በሳውዲ ያሉ እስረኞችንም አገር ይግቡልን💔🥺😭☝️🤲
-
ሻለቃ ወርቅነህ ጀግናችን ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን ወንድማችን
-
ፍትህ በባህር ዳር ለታሰሩ የአማራ መኮነኖች ይፈቱልን
-
ኡፍፍፍፍ እውነት የንፁሀን ደም ይፈርዳል
-
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ልባችን ደማ ስንት ጀግኖቻችን አጣን አብይ አንገታችንን አስደፋን
-
ሠላምን ለሐገራችን
-
ፍቅርን ለሕዝባችን
-
ያድርግልን
-
ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
-
ሰላም ለሃገራችን ድል ለኢትዮጵያዬ
-
💚💛❤🇪🇹🇪🇹
-
አይዟቹህ የአማራ ልጆች ሰከን በሉ አትናዴዱ ለኸይሩ ነው አላህ ይርዳን
-
አንዱ መታረቂያቸው ዋናው እስረኞች ብቻ ሳይህን ወልቃይትንም ለእነሱ መስጠት ነው ይህንንም ቅርብ ግዜ እናየዋለን አብይ ታሪክ ይቅር አይልህም 😭😭😭
-
መንግስት ለህዝቡ ሳይሆን ለራሱ ስልጣኑን የሚያቆይበት መውጫ መሰላል ነው ማመቻቸት የያዘው ያኔም ወሎ የሄደው አድስ አበባ ሊገቡበት ሲሉ ሊመልስ እንጅ ለአማራው ተጨንቆ አይደለም።
-
አሁን ገና ባዶነት ሀገር አልባነት ተሰማኝ😢😢😢😢
-
ገና ብዙ እናያለን አማሪየ አይዞን ወደ አላህ እንጩህ 😭😭😭💔💔💔💔🙏
-
ምንም አልገባኝ ብቻ ፈጣሪ ይፍሪት አገራችንን ፈጣሪ ይጎብኛት
-
The release of Weyane leaders without due process is a betrayal of 95% Ethiopians who were waiting for justice to be served. Very disappointing indeed!
-
ፍትህ ለአማራ መኮነኖች በባህር ዳር ለታሰሩት ወድሞቻችን ይፈቱልን
-
እንደዚህ ሀገርን ለመጠበቅ የሚሞቱ ወታደሮች እያሉ እንደ ስበሀት ያሉ ነብሰ በላዎች ነፃ ይወጣሉ😥😥
-
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 🥺🇸🇦💔🇪🇹
-
መንግስት የአማራን ህዝብ ከፈናቀለ ከአዘረፈ በኋላ ከጁታው ጋር ድርድር ተስማማ የአማራ ወጣት በፋኖ አደረጃጀት መደራጀት አለበት
-
የወታደሩን ልጅ እባካችሁ ወደ ሚድያ አውጡት የምንችለውን እናደርጋለን
-
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
-
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ”
-
አይ ፍትህ ያሳዝናል።
-
The pardon and returning the property to TPLF members is the beginning. Next, the Amara forces will be ordered to withdraw from Wolkait and Raya regions. This decision will split Ethiopia as we know it.
-
መንግስት በጣም ስህተትን ሰርቷል። ያሳዝናል
-
Thank you for memorizing our hero ever; nothing is disseminated about him before, media and the government shall not be biased in giving recognition for individuals with special performance.
-
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሠሚ ያለህ ለንፁሀንኑ ህዝብ ፍትህ እንፈልጋለን ነገሩ በኛ አገር ሠዉ ለገደለ እና ለወንጀለኛ ነው ፍትህ ያለው 😭🥺💔☝️🤲እህህህህህህህ በሳውዲ ያሉ እስረኞችንም አገር ይግቡልን💔🥺😭☝️🤲
-
ወላሂ ተናድጀ ልሞት ነው ይህን መንግስት አላህ ስሩን ይቀለው ይሄ ከሀጂ መንግስት
-
What the Ethiopian government doing is very confusing for me. On one side says the Tigre people have to stand up against the TPLF leaders. On the other side releases the main TPLF leaders from prison, forgetting all crimes they did. What is going on???
-
Ethiopia’s politics is considered.
-
Need leashed. God helps mama Ethiopia 🇪🇹. Amen 🙏
-
በእውነት። መንግስት ተብዬ ምን እንደሚያስብ ባይገባኝም ለስልጣን ብላችሁ ደሀውን በጥይት በረሀብ በእርዛትአትቅጡንእንኑርበት በድህነት በሰላም እንኑር ተውን ።
-
አሏህ ሆይ የሚስኪን ንፁሃን ዜጎችን አንተ ታደግ ያረብ😭😢🇪🇹🙏💖
-
ፍትህ፣ለጥጋቡ፣መሳፍት፣ይፈታልን
-
ፍርድ የአላህነዉ አላህ ይፍረደን😭😢
-
ፍትህ ለአማራ መኮኖኖች በባህርዳር ለታሰሩት እንድሁም ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
-
ማነው😭🥺💔እደኔ የተሠበር💔🥺😭የታመመ😭🥺💔የተቃጠለ💔🥺😭🇪🇹ወገኔ ንቃ🇪🇹😭🥺አማራዬ🥺😭💔ፋኖ💔😭😭😭🥺💔ምቀኛው💔🥺😭በናተ ጠነከረ😭🥺💔ፈጣሪ ወገኔን።💔🥺ሀገሬን🥺💔😭ጠብቅልኝ😭💔🥺🇪🇹🇪🇹
-
በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ 😭
-
Ethiopia Prevails 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
-
Unity is strength 💚💛❤️💪🏾💪🏾
-
በዝች ምድር ላይ ፍትህ ተዛብታለችና 😭😭😭😭 ፍትህን ከአንተ እጠብቃለን ፈጣሪየ ሆይይ😭😭😭😭😭😭😭
-
as an Eritrean I get headache to understand Ethiopians and Ethiopian politics. As Long as you understand your politics, it is ok.
-
በጣም ያሳዝናል የንፁሐን ደም ይፋረዳቸዋል።
-
ፈትህ በባሀርዳር ለሜገኞ ወንደሙቻችን
-
እግዚአብሔር ሀገርች ሰላም ስጠን ለዚህ ሁሉ ደም የፈሰሰው ማን ነው ተጠያቂ ?????
-
ገና ብዙ እንሰማለን
-
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በፈጠረከኔ ፍጡር ፍርድን አበላሸን አንተ ግን ምህረትህ በዛ ማዕትህ የራቀ ነው እና ፍርድ በእኛ በፍጡሮች ተዛባች አንተዉ ፍረድልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እይልን
-
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭
-
We somalis we’re with tigray, no government is allowed to attack their people with drones, that’s why Somalia is divided into countries now just one air strike separated somaliland from the rest of Somalia.
-
በጣም ይገርማን አይ ሀገሬ ምን ላይ ነሽ ወንጀለኛ ከመልቀቅ እሰው አገር ለሚሰቃዩ ስደተኞች ፍትህ ባደረክ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ ላሉ እስረኞች
-
Abiy’s disrespect of the Ethiopian people is immeasurable, he supposes to stop Oromo people from killing innocent ppl but he redirects his war to Tigray and Amhara region. Start the war to make his point with his ex-bosses and leave a scar that would never heal between Tigray and Amhara people, he achieved it well. Now leaving Ethiopian in a sticky situation. Like he said in his novel.
-
ለካ እስካሁን ይነገረን የነበረው እውነት ነው
-
መንግስት የዘረፉትን ንብረት አይሰጣቸውም ብዬ አላምንም። ለመንግስት የምመክረው ግን የኢትዮጲን ህዝብ እንዳያሳዝንና ከባድ ዋጋ እንዳይከፍል ነው ሁሉን ስለሀገራችን ብለን ሰጥተናል ክህደት አይገባንም
-
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር: አውሮፓዎች ከ ናዚ ጋር ምህረት እና ይቅርታ አላደረገም:: ናዚ ምልክታቸው ወይም አርማቸው እንካን ይዞ መገኘት ያስቀጣል:: ከትህነግ እና ሸኔ ጋር ምህረት እና ይቅርታ የሚሰራ አይደለም:: this groups are beyond redemption
-
የኢትዮጵያ መንግስት የተሰው የወታደር ልጆችን ማሳደግ አለበት አንድ ላይ ሰብስቦ እንደ አዳሪ ትምህርት ቤት በማቋቋም ልጆቻቸውን ማስተማርና ማሳደግ ይኖርበታል። የጀግኖቻችንን ውለታ በልጆቻቸው መከፈል አለበት።
-
በጣም ያሣዝናል ድሮም የአማራ ህዝብ አልነቃም ከበው እየጨፍጨፍን ነው እር እባካችሁ አሁን እኮን ሥልጣን ለይ ያላችሁ የአማራ ተወላጅ ባለ ሥልጣን በኦሮሚ ክልል ልማት በአማራ ክልል በአፍር ክልል ያለንን አውደሙት እሄ ሁላ መግሥት እዝላልነት ነው አማራ ሆይ ተደራጅ ፍኖን ተቀላቀሉ በቃ ድርድር ከፍለገ እሄ ሁላ ህዝብ አገሬ ተነካች ብሎ ደሙን ሂወቱን ሠውቶ ጭራሽ አቡ ሠብሀት ነፃ እህህ
-
ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ከጠላት ዓይን ውሌም ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
ነፍሰበላዎች በነጻ ሲለቀቁ ያለምንም ወጀል ከአድ አመት በላይ በሳውዲ እስርቤት የሚሰቃዩ ንጹሀን እዴት ፍትህ ይጡ በቃበቃ መግስት የለንም አከተመ
-
I think some of TPLF money and assets belongs to foreign TPLF supporters and the decission of returning TPLF asset back is needed by western politicians and journalists who lost their benefit. The foreign journalists and politicians has supported TPLF because of the assets they have in Ethiopia given to them by TPLF during the last 27 years.
-
ሰላም ፈታ እናመሰግናለን !ሰላም ፍቅር አንድነት እድገት ከፍታ ለኢትዮጵያ ሃገሬ !ፍትህ በሳውዲ በእስር የሚገኙ ወገኖችን ፍትህ ።
-
ፍርድ ከአላህ ነው ሰላሙን ያውርድልን የሰውልጅ ከሀድ ነው ቢያንስኳ የሞቱትን ቤተሰቦቻችን አራዊት በልቷቸው አፅም ሳንሰበስብ ሌላ ጭንቀት ጨመሩልን ፀልዩ ዱአ አድርጉ ሁሉም ለበጎነው
-
ይሄ ወያላ ሀገር ለመምራት እድል ስንሰጠው ነው ትልቅ ውርደት የተዋረድነው
-
በእውነት በአማራላይ የሚደረገው ነገር እግዚአብሔር እንቆቅልሽን ይፍታው ፍትህ ለአማራ!
-
ሀገሬ እግዚአብሔር ይሁንሽ 😭😭🙏🏿
-
ፍትህ ለሳውዲ አራቢያ እስረኞች 😥☝🏿እኔስ ታመምኩ 😭አመመኝ 😭አመመኝ 😭አመመኝ 😭😭አመመኝ ወይ ሀገሬ ወይ ኢትዮጵያየ 😢😢😢😢😢😢😢
-
ዘንድሮስ ይለይልናል ሆላችንንም ጨርሰው ይደራደሩ እንደሁ እናያለን
-
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭
-
መንግሥት ህዝቡን መክዳቱ ታዋጣው እናየዋለን
-
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ንጹሀን
-
ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏
-
አሸባሪ መንግስትና መንግስት ብቻ ነው አሳዛኝ ነው ተረኝነት ወደፊት የሚያስብ አጣሽ ሀገሬ እግዚአብሄር መልስ አለው 27አመት እንደተኛን እሁንም አንትኛም
-
እግዚአብሔር ይፍረድ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!
-
ይሄን ነቀርሳ ለቀቁት ወይ ጣጣ ኢትዮጸያ
-
አይ ፖለቲካ ብቻ ክብር ለድሃው ጅግናው አገር ወዳጅ የአፋር ህዝብ እና የአማራ ህዝብ አገራችን በላቹሁ መሰዋት የከፈላቹሁ የንብ ነክሰ ለጅግናው አፋር እና የአማራው ህዝብ ማሩ ግን ለፖለቲከኞች አይ ዘመን ያሳዝናል..
-
ትክክለኛ እና የሚመጥነው አማረኛ አገላለፅ “የከረፋ በሃሪው” እውነትም የጠነባ አስተሳሰብና ከአሳማም የጨቀዬ ስብእና የተላበሰ ማንነት ያለው ገንጣይ አስገንጣይ ነው ።
-
መንግስት ሳይሆን ይሂዋት ነዉ አማራ ነቃ ወገኔ ☝️☝️☝️☝️ያረብ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ😭😭😭😭😭😭
-
ተቃጠልኩ ምንም አቅም አጣሁ የምለዉ ጠፋኝ😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ወይ ፍረድ ወይ ዉረድ ዘገየህብን እኮ እህህህህህ ወገኖቼ አሞኛል
-
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹ሠላም ለኢትዮጵያ
-
ለዘመናት የገነባነውን ቤት ንብረት ወአመድነት ተተቀየረ ብሀላ እሽ እሱስ ተሰርቶይመለሳል ይባላል የሞትት በተሰቦቻችንስስስስስ አላህ ፍርዱን ይስጠን አሚን
-
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭🥺
-
ሰላም እና አንድነት ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏🙏💖
-
ስለምን እደምንገደል አላወቅንም ወጀለኛ ተፈነታ ጦርነቱም ቀጠለ የአማራ ህዝብ አሁንም ስቃይ ላይ ነው ምንም አልገባንም የሚመራን መግስት ስለ ሀገር የሚያወቀው ነገር ያለ አይመስለንም ኢትዮጵያ የተባለች ሀገር መሪ ሊኖራት ይገባል የአማራና የአፋር ህዘብ ምን ይሆን ጥፋቱ ሀገራችንን ስለወድን😨😰😪
-
What is going youtubers? Don’t mislead Ethiopian ppl just by guessing and collecting false informations.
-
Don’t be personal or ethnical. Calm down refrain yourself from doing a favour for the enemy.
-
Patience is a virtue.🇪🇹❤🇪🇷
-
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑi
-
የአማራወጣት ከእግድህብሀላ ፀረሰላም መሆንአለብን እነያለን ተያይዘን እናልቃለንጅ የወገኖቻችን ደምፈሶአይቀርም
-
አሁን ገለባው ከፍሬው እሚለይበት ጊዜ ይመስላል እግዚአብሔር ይሄን መናፍቅ መሪ ይቀልልን‼‼‼‼‼
-
እውነት ፍርዱን ከአላህ እናገኛለን ስንቱንጀግኖቻችንን ያጣንበት በጣምአሳፋሪ መንግስት
-
በጣም ያሳዝናል ግን ምንም መደረግ አይችልም ከዚህ በላይ የሰው ሂወት መጥፋት የለበትም ግን መንግስት ይሄን ሁሉ ከማለቁ በፊት ይሄን ድርድር ማድረግ ይችል ነበር ግን አልሆነም ስለዚህ እኛን እንዳይከፋን ደግሞ ሀገር በአጠቃላይ መፍረስ የለበትም ብቻ ፈጣሪ ሁሉን አዋቂ ነው እሱ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን
-
ታቃጠሉኩኝ ምን እንደምለ አለዉቅም አላህ የተሸለ ነገር ያምጣልን ለአማራ ህዝቡ 😭😭😭 አማራ ህዝብ ደሞ አፍ አዉቶ ይናገራል የአማራ ህዝብ አሁንም ክተት ማለት አለበት ፍትህ ለራያ ለወልቃይት ለዋጃ 😭😭😭😭
-
ፈትህ፣በሰውኡዲለሚስቃይወገኖችያርብ
-
አይ ዱኒያ እነሱ ለስልጣናቸው በደልን ቢሸፍኑትም ሀያሉ ጌታችን አላህ አይሸፍነውም እሱ ከኑፁሀንጋ ነውና። የኑፁሀን ደምና እባ የትይፈሳል። ፍርድ ከሀያሉ ጌታችን አላህ እንጠብቃለን። ነግስና በእጂህ የሆነው ጌታችን እሱ ይፍረደን በሁለቱም ሀገር ☝️💧💧💧
-
🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ🌹ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
-
አላህ ፍርዱን ቅርብ ያድርግልን የአማራ እና የወሎ እናቶች ደም እና እንባ ይፋረደው ግን ከዚህ በሀላ አማራ ንቃ ሁላችንም በቃ ከፈጣሪ ጋር እራሳችንን እናስከብራለን አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ የሆነ መንግስት ምንም አያደርግልንም
-
THANKS ❤♥GOD FOR ETHIOPIAN HEROES, but WE don’t trust GOVERNMENTS WE LOVES OUR ❤💜♥💕COUNTRY ETHIOPIA THANKS BROTHER
-
ፈታዬ እናመሰግናለን ክበርልን ትክክለኛ መረጃ ካንተ ነዉ እምንጠብቀዉ አብይ የአማራ ጠላት ነዉ አላህ እሱን አጥፍቶ ሀገር ህዝብ ወዳድ የሆነዉን መግስት ያምጣልን ኡነት የአማራ እናቶች አባቶች እህቶች ወድሞች ህፃኖች በሀዘን እየተቃጠሉ ባሉበት ሰአት ይሄን ማድረጉ አብይ እጅግ በጣም ይዘገንናል አይ ጊዜ😭😭
-
ስለ ሁሉም ነገር አላህ ፍርዱን ይስጥልን እኛ ምን እንግድህ አልቀዋል ቤተሰቦቻችን ንብረታችን የአማራ ህዝቦች አላህ እሱ ሀያሉ አላህ ፍርዱን ይስጣቸው ከሰው ምንም አንጠብቅም ግን ግን በአላህ የአማራ ልጆች አንድ እንሁን አጠቁን ጋላና ቁንቁናም ትግሬ ንቃ ታጠቅ ከበራችን ከቀያችን ከደንበራችን ሲመጡ እንደእባብ እንቀጥቅጣቸው ሊያጠፋህ የመጣውን ማጥፍት ግድ ነው አትህድ እንጅ የመጣውን ውቃው
-
እስኪ ዝም በሉኚ በሞቱት አልቀስን እባችን ሳይደርቅ ደም የሚያስለቅስ ውሳኔ መስማት ይከብዳል እእእእ ኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ የትነሽ አሏህ ፍትህ ካንተ እጠብቃለን
-
“በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ..”
-
አማራው ሆይ አማራጭህ በእጅህ ነው።
-
አብይን ያመነ ጉም የዘገነ🤔
-
እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አስቢያት እስኪ ጭቅጭቁን ንቀን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እንጸልይ ዉዶቸ
-
መቼም ይቅር አንለዉም ብልጽግናን ወታዴሩ መፈቀለ መግሥት አድርጎ ዴሙን መመለሥ አለበት ዱሮም ኦሮሞ ሐገር ይመራል ብሎ ሥልጣን ሢሠጥ ነዉ ይችሐገር የፈረሰችዉ
-
የሰሜን እዝ ደም ይፈረድ ሌላ ምንም የምለው የለኝ አይ ጨዋታ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው መሰቃየት ይፍረድ
-
ሁሉን ነገረ ለአላህ ሰጠሁ የንፁሀን ድምን ፍረድ አላህ ሆይ ለተበዳዮች ካተ ወጭ የሚፈረድ የለምና ፍረድህን እጠብቃለን
-
አላህ ሆይ በቃ በለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጲያ
-
ስብሀት የያዘዉን ልጂ እማ ተገዲሎል ስብሀት ዛሬ ተለቀቀ አማራ መቸም ይቅሪ የማይባል ግፍ ተፈፀመብን ለዚህ ነበሪ ህዝቡ ሲለቅስ የነበረዉ ያሳዝናል
-
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህትና ወድሞች
-
እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን ጀግናወቻችን ይጠብቅልን
-
አብይ የንፁሀን ደም ይፍርድብህ
-
እረተዉ የአማራህዝብ ንቃ አሁንም መንግስት በአማራላይ እየተጫወተብንነዉ
-
ሰላም ለሀገራችን የነዚ ሰዎች መፈታት ቃላት ያጠፈኝ እግዚአብሔር መላ አለው ለሁሉም ነገሮች
-
ሻለቃ ወርቅነህ የአፍር ምድር ነፍስህን ትማርህ ጀግናው ወንድሜ!!!
-
አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው ስንቱን ልጂ ያለአባት ያለናት ካሥቀሩ በሆላ ወንጀለኛን መልቀቅ ምን እሚሉት ጉድ ነው ፈታ እናመሰግናለህ ለመረጃህ
-
ኡኡኡኡኡ🔥⚖️🔥⚖️ እረ : ፍትህ: ለኢትዮጵያውያን: ሕዝብ። 🔥🔥🔥⚖️⚖️⚖️
-
ፍትህ በባህር ዳር ለታሰሩ የአማራ መኮንኖች
-
ፍትህ በቁማር ለታሰረው ለጀግና መሳፍንት
-
ፍትህ በሳውዲ ለታሰሩ ንፁሀን ወገኖቻችን
-
ፍትህ ለመሪ አልባው ለሀገር ባለውለታው ለተካደው ለአማራ ህዝብ ሰቆቃ
-
እንዲያ ከሆነማ ተቃጠልን ማለት ነው….. እውነት መንግስት መፍታቱ ሳያንስ ንብረት ሊመልስ ነው… አላህ ሙስታአን!!! አላህ ይፋረድልን…!
-
እንደዚህ መንግስት በህዝብ ላይ ቁማር የሰራ የለም !
-
መንግስት ምንም ያመጣው ውጤት የለም ህዝባዊ ተቃውሞ መነሳት አለበት
-
አማራ በአላህ ይሁንባችሁ ክርሥቲኑም በፈጣር ይሁንባችሁ አድ እንሁን ፋኖን እንርዳ ሠው ቢከዳ አላህ አይከዳምና እሥከመጨረሻ እንታገላለን 💪💪
-
ፈታ እናመሠግን አለን እህ እዳው ዝም ይሻላል መሠል የተዘረፈው አማራነው ግን ገዘብም የሚጠይቁት እነሡ ናችው መገን ፉም መጠጣት ሠላም ለሀገራችን
-
May your soul RIP major Workneh! May all those corrupt officials who on the lives of innocent people go to hell.
-
ጊዜ ይስጠን እንጂ ገና ገና ብዙ ጉድ መዘዝ እናያለን እግዚአብሔር ይፍረድ እንደ ቅጠል የረገፈው የወገኔ ደሞ እሾህ ይሁንባቸው የረገጡት መሬት እንደ እሳት ያቃጥላቸው ዘር አይውጣላቸው በእውነት
-
በምድር ጠያቂ ባይኖርባቸዉም የሰማዩ አምላካችን የፈሰሰየ የንፁሃንን ደም ዝም አይልም። የእግዚአብሔር ዝምታ በትዕግሥት መልስ ይኖራል እናምናለን። ከሰው ፍርድ የፈጣሪ ይበልጣል
-
ክብር ለሀገራችን ክብር ለህዝባችን
-
አይ ወንደሜ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ገንዘብ እሰራለሁ ብለህ ምን አይነት መርዘኛ ነገር እየረጨህ እንደሆነ ታውቆሀል ግን ? ከገንዘቡ በፊት ሀገር የሚያረጋጋ ነገር አቅርብ
-
መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተጫወተ ያለው አደገኛ የቁማር ጨዋታ የትም ድረስ አያዘልቀው።ይለቁንም ውርደትን እንደ ካባ ካሁን እተጎናፀፈ ይቀጥላል።ትላትን ከመድገም መች ይሆን የምንወጣው?
-
ጉዞው ቢዘገይም ገባን ዛሬ ለኬ አማራና አፋር ክልል ለረጅም ግዜ እድቆዩና አካላዊ ሞራላዊ ጥቃት ኢኮኖሚያዊ ውድመት በመፈፀም ህዝቡን ዳግም እዳይነሳ ስሜቱን ሰብሮ በፍርሀት ታጥሮ እድቆይ ሲሰራ የቆየ ሴራና ተኮል ነው ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሲሸረብብን የኖረው።
-
ተቃጥለናል ውነት የአማራ እና የአፍር ህዝብ አልቆ እናቶች ተደፍረው በልጆቻቸው ምእመናን ተደፍሮ ህፃናቶች ታርደው ተደፍረው እዴት ድርድር ይወራል 😭😭😭😭😭
-
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት መንግስት እማ አየነው ትኩረት ለራያ
-
በጣም ያሳዝናል 😥😥😢😥😢
-
ንቃ አማራዬ ፋኖዬ 💪💪💪💪💚💛❤️
-
አላህ ለንፁሀን ዜጎች ሰላሙን ይመልስልን ያረብብብ አብይን እና ትግሬወችን አላህ ይጨርሳቸው
-
አላህ ፍርዱን በቅርቡ ይስጥልን የወገኖቻችን ደም ይፍረድ ን እማማማ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯☝☝☝
-
ያሳዝናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ !!!!
-
ኢትዮጵያ እርትራ ሱማሌ የምስራቅ አፍሪካ ፀሀይ የገዳም መብራት እና ከፍታ በርቱ🇪🇹🇪🇷🇸🇴💪
-
ፍትህ ለራያ ህዝብ
-
Abi is making again big mistake before a year he moved out from mekele and now he is letting those people go. he could make peace before all damages happened and lot of young people death. 🇪🇷❤️
-
አብይነው ጥላታችን ወገኔ አማራዩ ንቁ ወገኞቸ የወሎደም ይፍረድ😭😭😭😭
-
አብይን አላህ ይፍረደን ኢንሻ አላህ ☝☝😭😭😭😭😭😭እድል ላአማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥
-
በሰው መታመን መጨረሻው እሔው ነው በእግዚአብሔር እንታመን ቃሉን የማያጥፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው
-
እይሆነ ያለው ነገር ማንም ሊገምትም ሆነ ሊያስብ የማይችለው ነገር ነው ትንሽ ቆይቶ ደሞ ወልቃይትን እና ሁመራን እንካችሁ ይላል ጠብቁት በመሀል የሚጎዳው አማራው ነው ከመቸውም በላይ አማራ ልዪ ሀይልና ፍኖ አንድ ላይ ሆኖ በተጠንቀቅ መጠበቅ ነው
-
ፈጣሪየ ሆይ ትግስትን ስጠኝ
-
እኔምለው ደገሙባቸውደ የእውነት እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንደት ነው ወደት ነው ሂሳብ ተወራርዶብን፣ ወታደራችን ተገሎ፣ እህቶቻችን ተደፍረው፣ ንፁሀን ተረሽኖ እውነት ይቅር አንላችሁም ከጌታችን ጋር እንነጋገራለን የሱ ፍርድ እንጠብቃለን።
-
አላህ ትግሥቱን ይሥጠን ሌላ ምን ይባላል።💔
-
ፍትህ የሌለበት ሀገረ አረ ምንደነው ጉድ ወታደራቸን ለምን ያሰጨረሰብናል አሁንስ እግዚኦ ማህረና ክረሰቶሰ አምላኬ አንተው አሰበን 😪😪😪😪💚💛❤
-
ፍትሕ ለአማራ ህዝብ
-
እኛ የምንፈልገው የሃገሪቱን ሰላም ብቻነው
-
Wow this is crazy. I am speechless and like most of us this is like a nightmare.
-
እየሱስ ክርስቶስን ያስያዘው ይሁዳ ኢትዮጵያ ውስጥ 4 ኪሎ ቤተመንግሥት ውስጥ ተገኘ
-
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንዳንሸጥ
-
ነቅተን ተደራጅተን እንቁም💚💛❤️
-
አብይ ነው ጠላታችን።።አሁንም አማራው ተወሯል ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
መንግስት በደም እና በአጥንታችን ላይ ተረማምዶ ይህን መስራት ለህዝቡ በተለይ ለአማራና አፋር ህዝብ ያለውን ንቄት ነው ያሳየን
-
ህዋትንና አብይን አማራና አፋር መቼም ይቅርታና እርቅ አይኖርም ዘመን ተሻጋሪ የሆን ጠብና ጥላቻ ቢኖር እጅ ሰው በላወች አላህ ያሳችሁ
-
ራያ አሁንም ተወራለች ፍትህ የት ነው እፍፍፍ
-
እናሊሏሂ ወእናአለይሂ ሯጁኡን ሀስቤሏሁ ወኒኢመል ወኪል አሏህ ይድፋው አሏህየስራውን ይስጠው
-
መንግስትነው ጥላታችን
-
አማራንቃ
-
መንግስት ተብየውን እግዚአብሔር ከወንበሩ ያንሳው
-
we are with DR Abiyi no body challenge for him
-
ያሳዝናል ከእውነት ከአንድ ሀገር ወዳጅ መንግስት እማይጠበቅ ነው በአማራ እና በአፋር ህዝብ ላይ መሳለቅ ነው ንብርት ቀርቶብን ምንም የማያቆ የንፁሀን ደም የፈሰሰውስ እንደት ይርሳል አመት ያልሆነው በደል መደራደር እሚባለው ነገር ከእውነት ያሳዝናል አማራና አፋር የተደረገው ተረስቶነው እውነት እሚደራደረው
-
ወይኔ ጭራሽ በስመ ስላሴ የእግዚአብሔርን ፍርድ ብቻ መጠበቅ ነው እውነትም ለኢትዮጵያ የመጨርሻ ዘመን
-
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
-
ወላሂ ልባቼን ቆስሏል😭🇪🇹 አብሶ የወታደሮች መጨረሻ😭
-
እውነት ነው ይሄ ሚስጥራዊ ድርድር ነው ለኢትዮጵያ ይፍ መሄን አለበት
-
If the Ethiopian Govt returns the asset looted by the TPLF, it must know that it is a divorce from the Ethiopian ppl
-
አይይይይይይይ አፈቅቤ ሆደ ጩቤ የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል ያማል ህዝብ በረሀብ በሞት በስደት አልቆ ድርድር 😭😭😭 ምን ጉድ ነው የሚሰማው
-
ለዉጭ ጠላትም በር የከፈተዉ……በህዝባችን ለሚደርስ ሰቆቃ ግድ እንደሌለን የሚያሳይ ዉሳኔ ነዉ😡😡😡😡😡😡😡
-
ፈታየ እደት ዋልክ እኔስ እዳው ከመቃጠል ብዛት ወደብደት ሄድኩ ወይኔ ኢትዮጵያ እድህ መሆኑዋ ህዝቤ መሰቃየቱ አላህ ይፍረደን ጠላቶቻችንን ያጥፋልን በቃ መግስት ይደራደር እኛ ግን ንብረታችን ስለወደመ ህዝባችን ወድሞ አንዱራደርም ፈታየ ፋኖን መርዳት እንፈልጋለን ትክክለኛ አካውት ፈጣሪን የሚፈራ ፋኖን የሚረዳ ይዘጋጅልን
-
ፍትህ እሚገኘው ከአላህነው በዱአ እንበርታ
-
ፍርድ ከአላህ ነው የንፁሀን ደም እንባ ይፍረድልን 😭😭😭😭😭
-
የኢትዮጵያ መንግስት ያረገው ያማል እግዚአብሔር እሱ ይፍረድ በሰው ህይወት የፓለቲካ ድራማ የሚሰሩትን እንደየስራቸው ይክፈል ሌላ ምን እንላለን
-
ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ እራጀኡን ይህናያሁሉ ግፍ አልፍ አነሡንመፍታት ህዝብን ሀገርን መናቅ ነው አላህ አብይን ከምድር ያጥፋልንያርብ
-
ፍትህን ከአላህ አላህ ይፍረደን
-
መንግስት ተጫወተ በህዝብ ደም ቁማረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
The Government has to sale every thing tplf own and pay the people in Amhara and Afar, they have to be compensated.
-
የንፁሀን ደም ይፍረድ ፈጣሪ ሆይ ፍርዱን ላንተ ሰጠተናል
-
ንፁሃን እየታስሩ አሽባሬ ወንጀለኛ የሚፈታበት እና የሚሽለምበት የዘመናችን ኢትዮጵያን ናት😡😰😡😰 የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በኢትዮጵያውያ ህዝብ ላይ የምትስሩት ቁማር እጅግ ያማል ታሬክ ሲወቅሳችሁ ይኖራል😡 በእራሳችን ላይ እየተርማመዳችሁ እንደሆነ እወቁ እንፍርዳችሀለን😡😡😡😡
-
እናያለን እስኪ ከዛ በኋላ ተያይዘን ሞተን ኢትዮጵያን እናድናታለን እንጂ ምንም ድርድር የለም
-
ፋትህህህህ ሰዑዲሰረቤትላሉት😭😭😭
-
ፍርድ ለእግዚአብሄር የአማራ ሀብት ንብረት ይወት የት ወደቀ በቃ አይነሳ ይቅር? ንብረቱስ ይቅር ያለቀው ህይወት ምላሽ ይህ ነው? የአፍር ህዝብ ህይወት ንብረት ይህ ነው ? እይ ለማን ይነገራል ሁሉን ለሚይውቅ ለሱ ለግዚአብህር ነው!!!! ሀዘናችን እስክጨርስ ትንሺ ብትቆዩ ባይሆን ምን ነው ! ፍርድ ለፈጣሪ
-
በጣም ያሳዝናል አማራዬ እንደዚህ ደመ ከልብ ሁነን መቅረታችን ያሣዝናል !!አማራዬ አሁንም ይኸን አስመሣይ ሠይጣን የሆነ መንግስት ነቅለህ ጣል ከህወሓት ይቀድም ከዛም እነዚህን አዉሬዎች ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነዉ ።
-
ፈጣሪ የሥራውን ይስጠው የሠራዊቱ ደም በከንቱ እንዲፈሰ አደረገ
-
እውነቱን የእውነት አምላክ ይግለጽልን ግን ደስ የሚል ነገር አይታይም አይሰማም መንግስት ለመልካም ነገር ነው ያደረገው ብለን ለምን በመልካም አናየውም ለሁሉ መቸኮን ለማሞገስ ችኮላ ለመውቀስ ይኮላ ለመሞት ችኮላ ኧረ በወላዲቷ ሌላ እልቂት አናውጅ በወገኖቻችን ላይ ኧረ ተው በመህል አገር ከተጀመረ መብረጃው ይቸግረናል
-
ያማራ ክልል የጦር መኮነኖች ይፍቱልን
-
አብይ አሏህ በላዉን ያዉርድብህ
-
መንግስት ለመናገር የከበደው አንድ ነገር አለ
-
የንፁሀን እንባ ይፋረዳቸዉ አላህ ይፋረደን
-
ABIY GOVERNMENT IS THE GOVERNMENT IN TRAINING, IN THE PROCESS THOUSANDS OF ETHIOPIANS LOST THEIR LIFE ❗
-
የአብይ ደጋፊ አይደለሁም እውነት የኑፁሀን አምላክ ይፍረደው
-
አሜሪካ እና አውሮፐዎች ሕዝብ እና መንግስትን ለማጋጨት በርትተው ስርተውብን ነበር በኢትዮጵያ መንግስት ወቅቱን ያልጠበቀ ምህረት በሚል ጫወታ ፍትህን ስላዛባ መን እንደሚያስከትል አላውቅም እንደ እዋህት ሕዝብን እናስፈራራለን ብለው አስበው ከሆነ ለእዋህትም አልጠቀመም ቢረጋጉ ጥሩ ነዉ ።
-
ፍትህ ለጉራጌ ልጆች እስረ ላይ ናቸው
-
ኢትዮጵያ ውስጥ በቀን በቀን ሰው በግፍ እየተጨፈጨፈ አንድ ቀን እንደ መሪ የሀዘን መግለጫ ሳያወጣ ዛሬ እንዳስደሳች ዜና 30 አመት ሲገድል እና ሲያስገድል የነበሩ ሰዋችን እንዴ ነው ያለ ፍርድ በነፃ የሚያሰናብተው በጣም ያሳፍራል በጥቅምት 24 በግፍ የሞቱት ነብሳት ይፋረደን!
-
ፈታዬ እናመሰግናለን ክበርልን ትክክለኛ መረጃ ካንተ ነዉ እምንጠብቀዉ አብይ የአማራ ጠላት ነዉ አላህ እሱን አጥፍቶ ሀገር ህዝብ ወዳድ የሆነዉን መግስት ያምጣልን ኡነት የአማራ እናቶች አባቶች እህቶች ወድሞች ህፃኖች በሀዘን እየተቃጠሉ ባሉበት ሰአት ይሄን ማድረጉ አብይ እጅግ በጣም ይዘገንናል አይ ጊዜ😭😭
-
አይዞህ ወገኔ ፍርድ ከፈጣሪ ነው😢 እርሱ ይፍረድባቸው አብይ ህዝቡን መክዳቱ በጣም ያሳዝናል ይህን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ አስገድሎ😢😢 ሙሉ ያማራ ንብረትን አስወድሞ እርቅ በጣም ያሳዝናል 😢 አብይ የስራህን ይስጥህ ፈጣሪ ይፍረድብህ😢
-
¶አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም - ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡
-
ፕሮፋሌን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ
-
ለሀገሬ ብለው የኛ ወድሞች የኛ ጀግኞች ደም ፈሶሊቀረ አብይ የንፁሁ እባና ደም ይፈረድህ😭😭💔 አተጁንታ አስጨረሶ አስጨረሶ ድረድረ ይላል
-
You know what let’s leave the politics to them . Us Ethiopians , diasporas help the individuals directly. They need to know innocent people blood, individuals properties is not going to be ignored . Our poor farmers , neighbors and soldiers need to know we r beside them. Do not let their politics discourage or blind us helping your people. WE Have to be like Robin Hood.
-
የኛ ጀግኖች ለሀገር ስሉ ተሰዉተዋል አላህ ይራህማችሁ ምንግስት ግን ምን አስቦ ነዉ እሚጫወትብን???
-
My beautiful and courageous people Ethiopians, do not get confuse about this issue!! Wrong is wrong, right is right!! In any other countries around the world, this will never be accepted!! Justice must be served!! Demand Sebhat Nega and his Woyane Associates to pay back every single cent that they have stollen!! Their properties must be rewarded to the family of our Defence forces and to the People!! It is the public money! If Sebhat is old and sick, they should take care of him in the prison, while he is serving his sentence! Age is not excuse in criminal matters!! Lookhow the Jews hunted down for decades the old NAZI Criminals put them in Jails? Why not in Ethiopia?? There should not be a secret negotiation! They must openly negotiate to let the public see and decide!!! After all the public has voted the politicians! The Judges must be accountable too!! They are not above the Law!!! Remember, there are many corrupt Judges around the world!! Many Judges are from Tigray background!! They have been given scholarship easily to study Law in Western countries in Woyane time!! I have seen it by my own eyes!!! Now, they are your Judges in Ethio Courts!! Hullum be ejachew new!!! Ethiopians, stand up and demand to see, which Politician and Judges have decided to release Sebhat Nega?? They must show their face on TV interviews and answer you!! The public must decide!! I have a feeling all these Old Woyane Illuminati prisoners, they have been given previllages as members to be released!! That is why it is done secretly!! They never punish severely their own Illuminati members!! It is like that here in Western countries too!! Just look at the Devil’s Star on Ethio Flag and the Dehnenets (National Security Symbols of Illuminati)!! Right there at your face!! They are laughing at you!!! Ethiopians rise up at once and demand Woyane Prisoners back to jail!! You can appeal the fake decision at the Courts too!! People have power!!! Demand!!! Our Soldiers and people’s death are not in vain!! Their blood is shouting! It is not the U.N. issue, it is an internal issue based on a Criminal Justice!! Sebhat Nega is not a Human Right Activist for the U.N. to advocate for him!! He is a black African Terrorist and Thief!! # Justice for Ethiopians!!
-
የምርም ግርም የምንል ነን እንደዛ ዲሽታ ጊናን አድርገን መንግስት ሲሆን ልሳናችን የሚዘገው
-
ህዋት ብቻ አደለም መንግስት +እኝም ጭምር ነን ተጠያቂ
-
ስለዚህ ወደ መፍቴሄ ተደራጅ ተቃወም የራሰህን መብት እራሳችን ማስከበር የምንችለው
-
ፈጣሪ ይፍረደን😭😭😭😭
-
ንፁሀን ያልቃሉ በደለኞች እንደፈለጉ ይሆናሉ አላህ ፍረደን አንተ አታዳላምና
-
መንግስትን ሳይርቅ በቅርቡ አላህ ይፍረደን
-
No worries. We can just demolish the effort. This country is now going in the wrong direction.
-
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ
-
ጂብ እሰዉአገር ሄዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል ወይ ሀገሬ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷 🇩🇯ተጂቡቲ ሰላም ሁኑ ሀገሬ አሚን አማራ 👍💪
-
ፍትህ ተፈጻሚ የሚሆነው በድሃው ሕብረተሰብ ላይ ብቻ ነው። የሳዝናል
-
አላህዋየያተንፍርድ አሳርፍባቸዉእሳትይብላችሁ ደማችንይፍረደን ያአላህጠቃጥየልሞትነዉ😰😭
-
ኡኡኡኡኡኡ አብይ የወገኖቼን ደም ያለፍርድ እንዳስቀረሄዉና እንዳቃጠልከኝ ፈጣሪ ያቃጥልህ እርር ድብን ያርግህ። በቁምህ ያሰቃይህ ዉሻ አታለልከን😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
-
አረ ወይኔ ያማል ያማል ምን ጉድ ነው ዘንድሮ በህዝቡ ደም ላይ መቀልደ መንግሥት ግን ጤነኛ አይምስልም ጌታ ሆይ ድርስልን 😭😭😭
-
No one play a game with the victims that lost their family and losses there properties,and so many things if the government determination to go peace with out the convent all citizens it will pay the price.
-
ምናልባት ይህን ታይ አንደሆነ? እባክህ የህዝብህን ልብ ትርታ ስማ!! የነዚህን ጀግኖች ደም በከንቱ አታፍስስ!!
-
የአብይ ነገር ግራ አጋብቶኛል ይብላኝ ሀገሬን ብለዉ ለተሰዉ ወጣቶች ይብላኝ ለአማራና ለአፋር ህዝብ ከዚህ በሃላ መግስት አላት ብሎ ማሰብ ከንቱ ነዉ😢😢😢
-
የይቅርታው አዋጅ ላማራ ተወላጆችአይሠራምእደ
-
ሠሜንእፅን ባድቀንያኩሉ ሠራውይት እረሽነው መሥፍት ጥቅጋቡና የአማራ የጦር መኮንኖችም ይፈቱልን
-
ለካከህዋት የባሰ የከረፋ መንግስት ደግነቱ እሱ ለስልጣን ለመኖር መስሎት ምሱን ያገኛል የዚያ ሁሉ ደም አምላክ ይፋረደዋል
-
እነሱ አይደለም ኤፈርትን ምንም ቢሰጣቸው መቼም አያርፉም ቅዘታቸው ስልጣን 4ኪሎ ብቻ ነው።መንግስት ከሴጣን ጋር እመካከራለው ካለ ውጤቱ ይታወቃል።እነሱ መንግስት እንዴት ከህዝብ መነጠል ያውቁበታል።ሁሉ ነገር ያሳዝናል የሞተ ተጉዳ ሆነ።
-
በጣም ያሳዝናል እውነት የአማራ ህዝብ ያሳዝናል
-
ዉስጤ በጣም ተቃጠለ ይሄ መንግስት አስመሳይ 666 ነው ሰይጣን ያለቀሱት አናቶቼ ቅ ስማቸው የተሰበረዉ አህቶቼ አና ህጻናት የነሱ አምላክ ይፍረድብክ 😭😭😭
-
እኛ መንግስት የለንም😭😭😭😭
-
ግን ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ አብይ ዳውን ዳውን ቢል ብየ ተመኘሁ ምክንያቱም ህዝብ መርጦት ህዝብን እያስጨረሰ ነው ለስልጣኑ ብቻ ነው የተጨነቀው
-
በጣም ያሳዝናልመንግስትስት ቤተሰቦቻች ካሰቃዮ ሰወች አዉሪቡዲንፋች ምን ይሎታልለሀገሮሲልየተሰዋወንድሞችንስ😭😭😭😭
-
ፖለቲከኞች መፈታት ለኢትዮጵያ መፍትሔ ልያመጣ ይችላል በቃ ማለት አይደለም ከቅርብ ከማየት ከሩቁ ማየት ይሻላል
-
ፖለቲከኞች መፈታት ለኢትዮጵያ መፍትሔ ልያመጣ ይችላል በቃ ማለት አይደለም ከቅርብ ከማየት ከሩቁ ማየት ይሻላል
-
አረ በጣም ያማል አካባቢህን ጠብቅ ተዋደቅ አለ ዘመዶቻችን በቂልነት አለቁ እሡ ይደራደር ኡፉፉፉፉፉፉ
-
አይ ፋሽስቱ መጨረሻው ይህ ሆነ ስንት ጀግኖች አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰው የያዞቸውን አሸባሪዎች አንተ በምህረት ለቀካቸው ያዛዝናል
-
አይ በጣም ያሳዝናል አላህ በሁሉነገር ቻይ ነው እና እውነተኛ ፈራጅ እሱ ብቻ ነው ሀይልም ሁሉም የሱ ነው ፍርድን ከሱ አይ መንግስት ወትሮም የአማራ ደም ለሱ ምንም አይደለም እኛ አልገባን ብሎ እንጅ በመተከል በወለጋ ያንን ያህል አማራ ሲጨፈጨፍ ምንም ሳያደር ቆይቷል ለማንኛውም አሁን ነው የወሎ እና የአማራ ልጆ መደራጀት እና እራሳችንን መጠበቅ ያለብን
-
How do they came up to all of this solutions , please help me . do not make scene after they created mayhem in Afar and Amahara region .i felt we lost Ethiopia.
-
እኛ ምንም አልገባንም ፈጣሪ ያግዘን
-
እረ በጣም ያሳዝናል መንግስት ምን ነካው ይህ ጁንታ አይደለም ይቅርታ ሊባል ይቅርታ ቢጠይቅ እራሱ ህዝቡ ይቅርታውን መቀበል የለበትም እረ ልቤ ቆሰለ እንደት መንግስት በይቅርታ እስረኛ ይፈታል ለዛውም ጁንታ
-
የደሀው ልጅ ይሙት እንጃ ለሀገሩ ሲል ባለስልጣናትማ ምን ገዳቸው ሁሉም አዋቂ አሸናፊ የሆነው መልስ ይስጥ ☝️
-
ዘሩ እያዩ ቤት ይሰጣሉ እድገት ይሰጣሉ አይ ይሔ ጀግና ይሔኔ የባለ ግዜ ዘር ቢሆን ብዙ ይደርግለት ነበር አይ ግዜ እድሜ ይሰጠን ብዙ እናያለን ገና
-
እንደዉ ምን ልበል አላህ የስራህን ይስጥህ
-
የወሎ እንባ ፈሶ አይቀረም☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭
-
አሁን ሁሉ ራሱ ለመጠበቅ ወታደራዊ ስልጣኔ መውሰድ አለበት ።
-
የሚስኪኑ ደምና እንባ ይፍረድብህ አብይ ምንህም አልገባን ሴራህ 😭😭😭☝️💔💔
-
ያሳዝናል ግዴለም ግዜ ደጉ ፈጣሪ ፍርድ ይፈርዳል መታገስ ነው
-
በልተወው ይሄማ አገራችን መፍረሷነው ምክንያቱም ሀገራቸውን ለማዳን እሚታገሉት ሁሉ ይሄንሲሰሙ አንዋጋም ማለታቸው አይቀርም አንድወታደር ሲሠዋ ቤተሰቡንና ልጁን መንግስት ድጋፍካላደረገ ምንዋጋአለው
-
ህዋሃት እንዳለው መንግስትን አስገድደን የፈለግነውን እዲያደርግ እናደርገዋለን እንዳሉት እያደረጉ ነው የፈለጉትን ገለው ዘርፈው አቃጥለው አፈናቅለው ደፍረው አማራ እና አፋር ደሙ እንባው ሳይደርቅ መንግስት እሄን ማድረጉ በጣም ያሳዝናል ህዋሃት እንበረከከህ አሜሪካንም አስደሰትክ የኢትዮጵያን ህዝብ እሳዝኖ መቸም እማይረሳ ጠባሳ ነው አማራ ንቃ ተደራጁ በየክልላችሁ እንኳን የግለሰብ ደም የመከላከያ ደም በከንቱ ነው ፈሶ የቀረው ያሳዝናል
-
ጀግኖቻችን በየዋሻዉ ወዲቀዉ እየቀሩ ይግርታ ጀግንነት ነዉ ይለናል እደ እሄ ርካሺ መጀመሪያ ለምን አይፈታም ነበር አማራን ካሰጨርሰ በኋላ ነዉ ይቅርታ ትዝ የሚለዉ አላህ ይፍርደን
-
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል አላህ የኑፁሀኑ ደም ይፍረድበት አብይ መርዝነዉ
-
እመቤቴን በጣምነው ያለቀሥኩት እዴት እነዚህን ወጀለኞቺ ይፈታል ተቃጠልኩ የምር በጣም ተናድጃለሁ የሥራውን ይሥጠው ደክተር አብይ
-
ለእና ስበሃት ሚገበቸው ጥይት ነበረ እንጂ
-
ምህረት አልነቀረም
-
አይ ኢትዮጵያ
-
ፈታዬ እናመሰግናለን ክበርልን ትክክለኛ መረጃ ካንተ ነዉ እምንጠብቀዉ አብይ የአማራ ጠላት ነዉ አላህ እሱን አጥፍቶ ሀገር ህዝብ ወዳድ የሆነዉን መግስት ያምጣልን ኡነት የአማራ እናቶች አባቶች እህቶች ወድሞች ህፃኖች በሀዘን እየተቃጠሉ ባሉበት ሰአት ይሄን ማድረጉ አብይ እጅግ በጣም ይዘገንናል አይ ጊዜ😭😭
-
ፈታዬ እናመሰግናለን ክበርልን ትክክለኛ መረጃ ካንተ ነዉ እምንጠብቀዉ አብይ የአማራ ጠላት ነዉ አላህ እሱን አጥፍቶ ሀገር ህዝብ ወዳድ የሆነዉን መግስት ያምጣልን ኡነት የአማራ እናቶች አባቶች እህቶች ወድሞች ህፃኖች በሀዘን እየተቃጠሉ ባሉበት ሰአት ይሄን ማድረጉ አብይ እጅግ በጣም ይዘገንናል አይ ጊዜ😭😭