- Title: ታላቁ ፍጥጫ መስቀል አደባባይ ሊወረስ ነው | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa
- Author: Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
- ID: NasSqY6xiIU
- Duration: 00:12:53
- Rating: None
- Views: 35254
- Thumbnail: http://i.ytimg.com/vi/NasSqY6xiIU/default.jpg
comments
- ፈጣሪ አምላአክ ልቦና ይስጣቸው 😭
- ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሠላምን ፍቅርህን አድነትድነት ላክልን ጌታ ሆይ 😭😭
- 😭😭😭ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እባካችሁ የማይሞከር ነገር አትሞክሩ ያባቶቻችንን እርስት አናስወርስም
- አቤቱ ቸሩ አምላካችን እምዬ ኦርቶዶክስና ልጆቿን ጠብቅልን አባት ሆይ ከጠላታችን ከዲያብሎስ ከመናፍቃን ጠብቅልን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏❤
- አቤቱ ጌታችን ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ፈጣሪ አምላክ መምህሮቻችነን ይጠበቅልን😭😭😭⛪😭😭😭😭👈🙏🙏🙏🙏
- አቤቱ የጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ተዋህዶ ቤተሰቦችን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💛💚❤ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላካችን ሆይ 🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
- ድንግል ማርያምን ከነ ልጇ የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው
- ማድረግ ያለብንን ነገር ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር ፀጋውን በሰጣቸው አባቶች እየተመራን
- ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም አብባ ትኖራለች
- የአባቶቼ እርስት ከሚጠፋ
- ድንበራቸው ከሚገፋ
- ሀጢያተኛዋ እኔ ልሙት
- በደለኛዋ እኔ ልጥፋ 😭
- ይሄማ ኦርቶዶክስ ለማጥፍት ነው የምር የተረገሙ ፍጣሪ ልብ ይስጣቸው
- ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ጌታ ልቦና ስጣቸዉ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭
- ሰልፍ ጥሩን እኛ የሰማዕታት ልጆች ዝግጁ ነው ቅድስት ሥላሴን ይዘን ድል እናደርጋለን ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን
- የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
-
እንሒንም ተኮለኞት እግዚአብሔር ይገስጣቸው
-
አቤቱ የጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እና ተዋህዶ ቤተሰቦችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
-
አምላኬ ሆይ ቀን አምጣልን ሠዉ አምጣልን ከሣሹ ዝንጀሮ ፈራጁ ጅብ የሆነ ነገር አገኘን ለአገራችን መሪ ለህዝቡ እረኛ ነዉ እና የዳዌይት አምላክ ድረስልን አሜን
-
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚቃወም የሚፃረሩትን ግፍ የሚሠሩብንን አንተ በብርቱ ክንድህ መክትልን🤲🤲🤲
-
I am Eritrean this is really sad. It made me sad after hearing this.. Egziabher hasabachow yebetnew. All orthodox stand together. God bless Orthodox 🙏 Egziabher kenante yehun🙏
-
አቤቱ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን ሰጥልን አሜን፫
-
በማንደራደረው አንደራደርም አንገታችንን እንሰጣለን
-
ተዋህዶ በፊትም አለች ወደፊትም ትኖራለች✝️✝️✝️✝️✝️
-
ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እላያቸው ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ቀጥቅጦ ነፃ ያውጣቸው ነፃ ያውጣን የእምዬ ኦርቶዶክስ ርስት ማንም መናፍቅ አይወርሰውም ። ርስታችንን አናስነካም ወጣት ሆይ እንንቃ ይህ ምን ችግር አለው ማለት ችግር እያመጣ ነው ንቁ እንንቃ ።
-
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ጦረኞቹን በጦራቸው ጣልልን ጌታ ሆይ ሁለየ ተዋሂዶን መነካካት ይወዳሉ የተዋሂዶ ጠላት አስቀድመህ አጥፋልን ከዚች ምድር ጌታ ሆይ ተዋሂዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም አሸናፊ እግዚአብሄር ነውጂ አህዛብ አይደሉም
-
ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጣቸው የድግል ማሪያም ልጅ አይተወንም ኦርዶቶክስ ለዘላለም ትኑር
-
የባሰ አታምጣ ነው አዱ ሲባል አዱ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እጃ መልስ ስጥ እግዚአብሔር 😭😭😭😭አሁን ኢትዮጵያ ብሆን እዚ ቁጭ ብለን በምንጨናነቅ 😭😭😭
-
እግዚአብሔር ያውቃል ያስባሉንጅ አይሳካላቸውም ተዋህዶ ለዘላለም ኖራ ትቀጥላለች ገና ባለም ታብባለች⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤
-
እጅግ በጣም ትልቅ ድፍረት ነው‼
-
እንዴው ስንታገሳቸው ጊዜ በጣም አበዙት እኮ።
-
የተዋሕዶ ልጆች ሆይ ተነሱ‼ ይበቃናል‼
-
መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ክብር ይገባሃል‼❤
-
እግዚአብሔር አምላክ ከኛጋ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ መቸም አትጠፋም ትኖራለች ፈጣሪ ሆይ አደራህን ይህን ክፉ ዘመን በቸርነትህ ጎብኝልን መቸም አይወርሱም 🙏🙏🙏😭😭😭
-
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ለሺ ዘመናት የቆየች እርስታችንን ማንም ሰው ሊወርሰው አይችልም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ማንም ሊነካት አይችልም
-
የኛ ነው የኛ*2
-
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
ቆይ ወድዬት እንሂድላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ አረ አተው ፍረደን። ያም ተነስቶ እኛን ያም ነስቶ እኛን። በቃ አትንኩን በቃ በቃ በቃ
-
አቤት ድፍረት ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም 🙏💒
-
ራስህን እየጠብቅህ ተንቀሳቀስ መምህርየ ቅዱስ መላእክ ጠባቅ ያድርግልህ ፈጣሪችን
-
መስቀል አደባባይ የኛ የተዋህዶ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ሃይማኖታችንንን ተዋህን ጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጂ
-
አሁን ጥምቀት እየደረሠ ስለሆነ ሰይጣን ይጫጫል ግን የትም አይደረስም መጨረሻው ሲኦል ነው ይህ ግልፅነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት ለዘላለም ትኑር⛪🇪🇹❤💞💒💞
-
ይሄንን አንብብልኝ የኔ ወንድም የኔ እህት..
-
የተዋህዶ ልጅ⛪️⛪️ ከሆንሽ ከሆንክ በእርስትህ ከመጡብህ ወደ ሁዋላ እንዳትል/እንዳትይ..መስቀል አደባባይ ማለት ታቁታላችሁ ለቤተክርስቲያን…እውነት ወደ ሁዋላ እንዳንል እንጋፈጥ አደራ እንጋፈጥ⛪️⛪️💒💒
-
‘‘የአባቶቼን ርስት አልሰጥህም’’
-
1ነገ 20÷4
-
የኛ የተዋሕዶ ልጆች እያለን ርስታችን አይወረስም እየሞትንም ቢሆን እንበዛለን እንታገላለን ከተዋሕዶ ላይ እጃችሁን አንሱ‼️
-
አቤቱ ጌታየ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው መሰተዋሉን ሰጣቸው
-
እውነት ትልቅ ድፍረት ነው
-
የተዋህዶ ልጆች እንንቃ
-
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር።
-
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይለየን መምህር ምህረት አብ እንዲሁም ሁላችሁንም የምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች አባቶች ድንግል ማርያም ከናተ ጋር ትሁን 😭💒💒💒🙏🙏🙏
-
ሴጣን ይውረስህ እንዳውም ወርሶሀል መምህሮቻችን እና አገልጋዮቻችን በርቱልን ተሰሚነት ያላችሁ ሙሉ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ዝም እንዳትሉ
-
አቤቱ አተው ፍረድ ስጠን የተዋህዶ ልጆጁ ዝም አንልም ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏
-
እግዚአብሔር ሆይ አበርታን ጥናቶቻችን በሰተዋል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንበርታ ተንሰተዋል ፀር ኦርቶዶክስ💪💪🇪🇹😢😢
-
እረ እስከመችነዉ የእኛ ኦርቶድክስ ተዋህዶ እምነታችን የሚነኮት 💒💒💒✝️✝️✝️✝️💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እፍፍፍፍፍፍፍ
-
እውነት ትልቅ ድፍረት ነው::
-
የሁላችንም ግዴታ ነው::
-
በመቤታችን ስም ሁላችንም ሼር ሼር እናድር::
-
መምህራችንን ይጠብቅልን::
-
ያባቶቼ እርስት ከሚጠፋ ድበራቸው ከሚገፋ ሀፂያተኛው እኔ ልሙት በደለኛው እኔ ልጥፋ ደማችን ይፈሳል እንጂ ዝም አንልም
-
ኢትዮጵያ ወዴት እየኤደች ነውውውው እግዚኦ መሕረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ የሰላም ፀበልሕን እርጭ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
-
Very sad how we are going from one situation to another. May the good lord help Ethiopia and give us heart and wisdom to it’s people. May lord give us peace and help the closed eyes open. Put God first, people of Ethiopia.
-
መዳንያለም ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ከናቱ ከእመቤታችን ከቅድሥት
-
ድንግል ማርያም ጋር ይገኝልን ለነሡም በጎ ልቦነና ይሥጣቸው አሜን
-
ኧረ እደት አይነት ዘመን ደረስን አቤቱ የሠራዊት ጌታ መድሀኒአለም በቃችሁ ይበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
እግዚኣብሔር ፍርዱ ትክክል ነው ፥ ሁሉ እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ ይሆናል ፥ ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ትሁን ኣሜን
-
ሼር የተዋህዶ ልጆች ከዚህ በላይ ሞት የለም ሁላችንም እንዝመት
-
አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን ሆይ አፀራረ ቤተክርስቲያን የሚፀራረቱትን አስታግስልን …
-
አይ ወረ ስም የድግል እያለ ተዋህዶ ሁሌም ታሸንፋለች⛪💐💐
-
አቤቱ ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማሰተዋሉን አደለን
-
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገስጻቸው ቅዱስ ሚካኤል ስራቸውን ያክሽፈው😭
-
አቤቱ ጌታ ሆይ ይችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለማፍረስ ሠይጣን ሠራዊቱን ማሠማራቱን ተያይዞታል እናም ጌታችን ሆይ የድንግል ልጅ አንተ ኃይል ሁነን
-
ልሙት ከእነ እምነቴ በአገር እና በእምነት ቀልድ የለም የተዋህዶ ልጆች ተነሡ ጭራሽ መናፍቅ
-
😭😭😭😭እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
-
አምላክ ሆይ ⛪️⛪️⛪️
-
ተዋህዶ ሀገር እናቴ🇪🇹ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
-
እግዚአብሔር አምላአክ ይርዳቹ ድንግል ማርያም በእለታ ቀን ትድረስልን መስቀል አደባባዬ የኛ ነው የኛ ነው ስንል እናቴችን ከእኛጋ ትሁንልን
-
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ምን አይነት ጊዜ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር
-
የተዋህዶ ልጆች በእለቱ ቀን ወተን በዝማሬ የጠላትን ቀበር እንሰብራለን
-
አምላኬ ሆይ እኛ የኦርቶዶሰዊን የተዋህዶ ምዕመናን ሀዘን እሰከ መች ይሁን በሆሰና ከተማ ለይ የጥምቃት ክብር በአል አጠን አሁን በድፊራት የመሰቀል አደበበይ መጡ በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምናት ተከተዮች ምዕመናት ሙሉ ሁላችሁም በብፁ አባታችን እና መምህር ብኩር ሰበክሃን ምህርተአብ እና እንዲሁም በወንድሞቸችን አገልገዮች ጎን አንድ ሆናን ድምፂ መሆን ያሰፈልገል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ህዝቦችህን ጠብቅልን እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ
-
እረ እግዚኦ ተስሀለነ አቤቱ ይቅር በለን እረ ምን ጉድ መጣብን 💒🇪🇹😢😢😢
-
አምላኬ ሆይ ወደ ፈተና እባክህ አታግባን አስተዋይ ልብ ስጠን😢😭
-
እግዚአብሔር አምላክ አቤቱ አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን🙌😭😭😭
-
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን የአባቶቻችንን እርስት አንሰጥም
-
ተዋህዶ እምነቴን እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን ጠብቅ እደፈሮኦን ትብሄተኞቸ በዝተዋል እና እነዚህ ተላላኪወች ያገር አተላውች መብዛትቸው
-
እግዚአብሔር ይገፅፅው ምን እየሆኑ ነው ግን ምናለ ከተዋህዶ እጃችውን አንሱ በምታመልኩት አምላክ ይሁንባችው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁን አበዙት
-
ሀይል የግዚአብሄር ነዉ በርቱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ አምላክ ቦታዉን አይሰጥም
-
በጣም የሚያሳዝንነው ድፍረትም ነው ስለ ኦርቶዶክስ ዝም አንልም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ! ! !
-
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር. እኔም ሰላ ቤተ ክርስቲያን ዝም አንልም. የተዋህዶ ልጆች ንቁ እግዚአብሔር ሆይ ቤተ ክርስቲያን ናችን ጠብቅልን
-
ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭
-
ሰላምን ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን ርስታችንን ለመውረስ ጉድጓድ የሚሚሱትን እግዚአብሔር ይዋጋልን ጠላታችንን ይሰርልን
-
እየሱስ ጌታ ነው ❗❗❗❗
-
እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን⛪💒
-
እንዴት አይነት ድፍረት ነው ምለና ፈጣሪን ብንፈራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጭራሽ እርስታችንን ደግሞ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን
-
ምህረትህንላክልን😥😥😥😥😥
-
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒
-
please brother and sister, let us think positively. leaders instead of divided let us come together and worship God. even if the doctrine is different at last we are Christians. why in Ethiopia Christians hate each other. orthodox, catholic or protestant all are believed on jesus christ.
-
እግዚአብሔር ሆይ አመፀኛወችን ገስፅልን😥😥
-
ያባቶቸ እርስት ከሚጠፋ ድንበራቸው ከሚገፋ ሀጢያተኛ እኔ ልሙት እኔ ልጥፋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከተዋህዶ ላይ እጃችሁን አንሱ መስቀል አደባባይ የተዋህዶ ናት ።
-
መምህራሮቻችን አይዟችሁ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር ያለው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከናተጋር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪ኦርተቶዶክስ ተዋህዶ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪ኢትዮጵያ ትቅደም
-
አንተ ጭራቅ የሠው ተኩላ
-
በጣም ትልቅ ድፍረት ነው
-
ምህረት አብ የኛ ጀግና መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
-
የተዋህዶ ልጆች ሼር አድርጉ
-
ሀይማኖታችን አትደፈርም
-
እባካችሁ የሰው ልጅ እንዳይሞትባችሁ ተጠንቀቁ
-
ኦርቶዶክስ ዘደኛ እና ብልሃተኛ እንጂ ሆ ባይ ወጥመድ ውስጥ ገቢ እንዳትሆኑ ።እመብርሃን ትጠብቃችሁ ሁላችንንም እንፀልይ።
-
አቤቱ የጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ
-
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እውነት😭😭😭💔💔😘😘 እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ
-
ተዋይዶን ለማጠፋት ብላችሁ የምጥሮቱ ለራሳቸው ትጠፋላችሁ አቤት የመናፍቃን ቂናት ተዋይዶ ለዘላለም ትኑር ጌታ ሆይ አሰተኛ መናፍቃን ከዚ ምድር ላይ ጥረግልን አባት ሆይ 😭😭😭😭
-
ከዚህ በላይ ንቀት የለም ዝም አንልም እሞታታለን
-
ያባቷቼ ከሚ ጠፋ ድንበራቸዉ ከሚገፋ ሀፅያተኛዉ እኔ ልሙት በደለኛዉ እኔ ልጥፋ ።😭😢😢😢😢😢አካአብ ሆይ ዝም በል ቦታየን አለቅም ከአባቶቼም እርስት አልነቃነቅም ‘. '’'''''''''
-
የ ተዋህዶ ልጆች እንነሳ
-
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተ አለኹ በለን 😢😢
-
አቤቱ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏💚💛❤😭😭😭
-
ተዋሂዶንኦርቶዶክስን እና የተዋሂዶን ኦርቶዶክስን ቅርሥ ጌታሆይ ጠብቅልን ፈጣሪ ይርዳችሁ ይህ ትልቅ ድፍረት ነው እግዚኦ
-
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
-
ኦርቶዶክስ መቸምአትጠፋም
-
ዝም አንልም ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንሞታለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ቅዱስ ንጉሱን ጌታችኝን ይዘን አንፈራም 🙏🙏🙏🙏
-
እረረረ ልቦና ይስጣቸው እረረ አሁንስ ብዛ ምን አይነት ድፍረት ነው
-
ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘለዓለም ትኖራለች
-
አቤቱ.ምህረት.ቸርነትህን.አቅርብልን😭😭😭😭😭😭💒
-
እፍፍፍፎ😭😭😭😭😭😭😭 ያማል በእውነት በሰንቱ እናልቅስ በእውነት
-
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው ተዋህዶና ቤተሰቦች ጠብቅልን ጌታ ሆይ😭😭
-
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
-
የአባቶቻችን እርስት አንሰጥም
-
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው ፥ ዘመኑ የእነርሱ ስለሆነ እንደልቡ ይናገር።
-
መጽሐፈ ምሳሌ
-
ምዕራፍ፡16፤
-
18፤ትዕቢት፡ጥፋትን፥ኵሩ፡መንፈስም፡ውድቀትን፡ይቀድማል።
-
አባታቸው ሃገራችንን ሿሿ እንደሰራት እናት ቤተክርስቲያንን ሿሿ መስራት አይታሰብም። ሺ ሞት ቢመጣ አንዱን ግባ በለው ነው በሃይማኖቴ ቀልድ የለም!!
-
ደማችን ይፍሰስ በሀይማኖት ቀልድ የለም ሁላችንም አለን ተዋህዶ ጊዚው አሁን ነው
-
#እጅግ በጣም ትልቅ ድፍረት!!
-
መምህር ከአንተ ጋር ነን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን🙏
-
አቤት እግዚኦ አቤት እግዚኦ አቤት እግዚኦ…….. ደግሞ በዚህ መጡ እንደተመኟት ይቀራሉ መቼም አይዟትም ተዋህዶ ለዘላለም ትቀጥላለች።
-
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😭😭ተዋህዶን ያነካ በረከት የለውም ጠክረን እጸልይ እግዚአብሔር ፍርዱን ያመጣል
-
አኛም በአለንበት ሁነን መደገፍ አለብን አሁን አቅጣጫቸውን አዙረው መጥተዋልና መተባበር አለብን ተዋህዶን እናስከብር በአንድነት አንነሳ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
-
እግዚአብሔር ይዋጋልን የተዋህዶን ጠላቶች ውዶች በአንድ መነሳሳት አለብን እችን ቤተክርስቲያን ወረዋታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤⛪⛪⛪
-
ደሞ ጀመራቸው ጥምቀት ሥለደረሠ ሤጣናቸው ደረሠ ጌታሆይ ልቦና ሥጣቸው መቼም አይሣኮላቸውም አዋ መሥቀል አደባባይ የኛ የኦርቶዶክሥ ነው መቼም ዝም አንልም💒💒💒💒
-
እውነት ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
-
I am neither Pente nor Orthodox and from what I heard the protestant pastor was encouraging people to come out to the ceremony or prayer. I found it very difficult and unconvincing to argue that prayer should not be held in Meskel Square. As the Bible says “So whatever you wish that others would do to you, do also to them, for this is the Law and the Prophets”.Matthew 7:12
-
“………….. #የአባቶቼን_ርስት_አልሰጥህም ……….።”
-
— 1ኛ ነገሥት 20፥4
-
የአባቶቼ እርስት ከሚጠፋ
-
ወይ ባለ ጊዜ ነኛ ባዩች ምነው ፈነጫችሁ እግዚአብሔር ልብ ይሰጣችሁ
-
አቤቱ ጌታችንን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንናችንን ከተነሳበት ጠላት አንተ ተዋጋልን እረ እንኑር 😂😂😂 አቤቱ እንደ ሀጢያትታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን እርስታችንን እንሰጥም ።
-
እረ አሁንስ አበዙት እግዚአብሄር አምላክ አድ ነገር ይፈረድባቹሁ እናተ መናፍቃኖች👎 ኦርቶዶክስ መቸም ቢሆን አትጠፋም ✝️💒✝️ እየሞትንም ቢሆን ኦርቶዶክስን እንጠብቅ እህት ወድሞቸ የተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ✝️💒✝️💪💪💪❤
-
ወይዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ፈጣሪ ማስተዋል ይሥጣቸው🙏🙏
-
ፈጣሪይ እባክህ እጃጂህን ዘርጋልን
-
እግዚኦ አምላክ ሆይ የጥላትን ልቡን መልስለትና ፍቅርህን አስተምረው ድንግል ማሪያም ሆይ ተዋህዶን አደራ
-
ትዎህድን ማንም አይነካትም💚
-
Awo tikikl nw le tewhdo 🙏 inmotalen
-
የአባቶቻችንን እርስት ወይ ፍንክች እጃችሁን አንሱ ክርስቶስ አንተ ፍረድ
-
እነዚህን እብሪተኞች ጎልያዶችን ፈጣሪ በብርቱ ክንዱ ያድቅቅልን ያድቅቅልን ያድቅቅልን!!!!
-
ቃለህወት ያሰማልን
-
መምህራችን የ ፓስተሩን ፎቶ ከ ናንተ ጋር ባታደርጉት።
-
ልቦና ያድላቸው የኛም ቸልተኝነት ይበቃል !!
-
የተማመኑበትን በግልጽ መናገር ነው አብይን ነው በፀሎት ያስቀመጥነው እኛ ነን ሲሉ ፓስተር ተብዬዎቹ ያወራሉ በኩራት እግዚአብሔር ይገስጥ።
-
በርስታችን አንደራደርም የናቡቴ ልጅ ነን ። ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችነንም ይመለከታል እንንቃ ያልነቃ ያስወስዳል እቃ ይላሉ አበው
-
በጣም ትልቅ ድፍረት እና ንቀት ነው ይኤ የሆነ ተንኮል እና ተልህኮ ከበላይ ባለስልጣናት አለው ። ተዋህዶ ለዘልአለም ትኖራለች ። 🙏🙏🙏💚💛❤
-
ቃል ሕይወት ያሰማል
-
🙊እንደው ይገርማል እኮ ምናአይነት ዘመን ነው
-
ተዋህዶን የነካ እድሜ የለውም ኦርቶዶክስ ሲነካኳት ትበዛለች እንጂ አታንስም ኢትዮጵያ ያለችው በተዋህዶ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
-
የአባቶቻችን እርስት እንጠብቃለን
-
ስለ ቤተክርስቲያናችን ዝም አንልም
-
ሁላችንም ሼር እያደርግን እራሳችን እናስከብር ኦርቶዶክሳዊያን
-
መስቀል አደባባይ ሰነስሙ ለመስቀሉ አማኖች ነው አበዙት እናትአገሬ ተዋህዶ ከነሱጋ ካለው ድቢሉስ እኛጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣል የድንግል ማርያም ልጂ
-
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሁሌም ተዋህዶ ትለመልማለች በፊትም አለች ወደፊትም ትኖራለች እምየ ተዋህዶ
-
ተባረክ መምህራችን
-
በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን
-
እንቆቻችን የተዋህዶ ልጆች እንንቃ እኛ እግዚአብሔር ሃይላችን አንተ ነህ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን እና ኩፉውን ያዚልን መምህራን ድንግል ትጠብቅህ
-
Dear Christian please be united. All Orthodox, Protestant, and Catholic are families of Christ. Keep yourselves from these kinds of hatred speeches.
-
አቤቱ አምላካችን ሆይ ተዋሕዶን አደራ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረቱን አድለን አቤቱ አምላክ ሆይ ተዋሕዶን አደራ
-
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አስራት አገርሽን ኢትዩጺያን አትርሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
ያሳዝናል አብይ አህመድ አንተ 666 ስቱን አሳየህን ልብብህ ይድማ ልቤን አደማህው!! መናፍቃን ሆይ ሺቅብ አዳጣቹህ አስተውሉበት
-
እግዚአብሔር ሆይ ትምህርትህን ላክልን
-
ልብን ይሰጥባቸው ፣እመቤቴ ማርያም አደሩ
-
ሠላምን ለሐገራችን
-
ፍቅርን ለሕዝባችን
-
ያድርግልን
-
ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌
-
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በሀይማኖቴ አልደራደርም።በእምነታችን የመጡትን አህዛብ ልቦና ይስጣቸው
-
ኢትዮጵያ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀገርነች 👏👏👏
-
አቤቱ ጌታሆይ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ጠብቅ ህዝቦቿን ጠብቅ
-
ይሄ ትልቅ ድፍረት ነው
-
#የሰማዕቱ #ቅዱስ #እስጢፋኖስ አምላክ #ቅድስት #ሥላሴ ይፍረድ በዲያቢሎስ ላይ! ለነሱ ልቦና ይስጣቸው…
-
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጡዋት የተዋህዶ ልጇች ንቁ
-
ኦርቶዶክስ ባለቤት ለመሆኗ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ሀይማኖታችን ዘፈን አይፈቅድም ይህንን እያወቅን ያ ሁሉ ዘፋኝ ሲቦርቅበት ምንም ስላላልን ባለቤትነታችንን እስካረጋገጥን ድረስ ቢጠቀሙበት ምንም ችግር የለውም አሁን ሰላም ነው የሚያስፈልገን
-
አምላክ ሆይ ምህረትን አምጣልን
-
ልቦና ይስጣችሁ
-
ነገር ግን አይሳካላችሁም አትጠራጠሩ ደግሞ በእምናታችን መጣችሁ
-
ተዋህዶ ለዘላለምጸታ ትኖራለች ሰልፉ የእግዚአብሔር ነውድል የተዋህዶነውእድሜ ይስጣችሁ አባቶቼ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቃችሁ።
-
ይሄ ድፍረትነው ያባቶቻችንን እርስት አንሰጥም አንገታችን ሰለሀይማኖታችን እንሰጣለን አቤቱ ጌታሆይ አንተ ተመልከት
-
መውረስ ማለት በወንጌል ግብጽን እንወርሳለን፣ ኤርትራን እንወርሳለን፣ ኢትዮጵያን እንወርሳለን ተብሎ ጸሎት ይደረጋል አንጂ ይሄ የመሬት ወረሳ አይደለም። እባካቹ አገናዝቡ እናንተ አንደዚ እያሰባቹ ከሌላው ምነም አጠብቁ። ምህረተአብ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ብዙ ተከታይ ስላለህ ህዘብ አታስረብሽ እባክህ ጸሎትህ ትርጉም ይኑረው።
-
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
-
መናፍቆች 😭😭😭
-
አሁን በዛ እውነት የተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ የአባቶቻችንን እርስ አንሰጥም።
-
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
-
የአባቶቸ እርስት ከሚጠፋ
-
ሀጢያተኛው እኔ ልጥፋ
-
ድል ለኦርቶዶክሳዊያን
-
እግዚአብሔር ማስተዋል ስጣቸው በዚ መጡብን ደሙ ተዋህዶን ሀይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም 😭😭😭😭😭
-
እኛም ኦርቶዶክስዊ ምእመናን ለምግደልም ለመገደልም ዝግጁ ነን ወደአላ የለም ወደ አላህ መከባበር መልካም ነዉ ለመከባበር ደግሞ ታሪክን መጠበቅ የኛ ኦርቶዶክስዊያን ግዴታ አለብን !
-
ሼር ሼር ሼር የተዋህዶ ልጆች ንቁ በሃይማኖትን ቁሙ ለተዋህዶ🥺🥺🥺⛪😭
-
ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በሀይማኖቴ አልደራደርም። በእምነታችንን የመጡ አህዛቦችን ልቦና ስጣቸው
-
😭😭😭😭😭 Tawidooh too Maaluma isa gote kan hundaa malfii dini sitii bayyate laata❓😭😭😭😭
-
Most protestants do not agree with the teachings of this pastor, and they should not join on the basis of difference on teaching. The terminology used by him also not positive. I don’t agree that the place is yours but I don’t join because of difference in teaching. It is amazing that your religion is always after land. There were many worldly activities done in that place. If I take it as a tabernacle I will be the one to say “No not in this place” because satan has been worshiped in the place.
-
እግዚአብሄር ይገስፅ የመናፍቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይፍረድ ይድረስ ለእግዚአብሔር 🙏
-
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አተ ጠብቅልን አገራችንን ሀይማኖታችንን
-
አባቱቸችንንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በማንደራደረው አንደራደርም አንገታችንን እንሰጣለን ተዋሕዶ በፊትም አለች አሁንም ትኑርለች ማንም አይንካትም እግዚአብሔር አላት እኛም ልጅቻ አለን እናት ተዋሕዶ ኑሪልኝ ዘላለም ህዝቦቺሺን ባርኪ ጠብቁ አባቶችን ወንዲሞችን ኖሮልኝ ዘላለም አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
-
ቸሩ መዳኒአለም መላ በለን አስበን የተዋህዶን ነገር አረ እስከ መች ለዚ መናፍቅ ሰዉዬ ማስተዋሉን ያድለዉ። ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛላቸዉ ይጠብቃቸዉ አሜን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💒😥
-
ዘንድሮ ትልቅ ዘንዶ በኦርቶዶክስ ላይና በአማራ ላይ ተፈቶ ተለቆብናል እግዚአብሔር ሆይ አትተወን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ።
-
መምህራችን በሀገር ባልሆንም ድምፅ መሆናችንን አናቆም😥😥😥😥
-
መምህራኖቻችንና፡አባታችን፡በሠላም፡ወጥታችሁ፡በሠላም፡ተመለሡልን፡በመንገዳችሁ፡፡ድንግል፡ማርያም፡ከነልጅዋ፡ትጠብቃችሁ፡፡አቶ፡ፓስተር፡እባክህ፡በአፍህ፡ክብሪት፡ጭረህ፡መልሶ፡እንዳያቃጥልህ፡ወገንህን፡ተንኮል፡አታስተምር፡ይቅርብህ
-
ክፉዎች በቆፈሩት ጉድጓድ እራሳችው ይገባሉ ተዋህዶ ተዋህዶ ትኖራለች ጌታ ሆይ አተፍረደ ከዚያም ከዚህም እየመጡ ሰላምነሱን ግፋችን ተመልከት
-
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን የተዋህዶ አለኝታ መምህሮቻችን እዲሁም አታቶቻችን እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ከእናተጋ ይሁን
-
ታላቅ አምልኮ እና ምስጋና ይደረጋል ። እናንተም ተጋብዛችኋል 😀😀😀
-
ምን እየሆናቹ ነዉ ግን? እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን ቅስቀሳቹን ግን አልቀበልም። መሬት እኮ ነዉ ያምለኩበት ዱአም ይደረግበት፣ መስቀልም ይከበርበት ቤተክርስቲያን አደለም እኮ፣ በፈጠራቹ ሁሉም የኔ ነዉ አትበሉ ያስጠላል።
-
እንውረስ ማለት ከቦታው እና ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጋር የተያያዘ አይደለም። ከያንዳንዱ ቃላት ጋር በመሠለን ትርጉም እየሠጠን ሕዝብን ከሕዝብ ጋር አናጣላው የእምነት አባቶች ከመናገራችሁ በፊት አስተውሉ በናንተ የሚመራ እጅግ በጣም ብዙ ሕዝብ አለ ለዚህ ሕዝብ መውደቅ በእግዚአብሔር ፊት እንዳታፍሩ። እግዚአብሔር እውነትን ለሁላችንም ይግለፅልን።
-
አብይ አህመድ እኮ ነው ይሄን የሚስራው. ኦርቶዶክሶች ንቁ !!!
-
እኛ እርስታችንን አሳልፈን ከሰጠን እዉነትም ሞተናላ በእርዳታ ስበብ ስር መስደድ የለም ሁላችንም በአንገታችን ላይ መስቀሉን ተሸክመን ዝም ካልን ነገን ይቆጨናል ሳይቃጠል በቅጠል ግዴታችንን እንወጣ እምዬ ኦርቶዶክስ የምንሞትባት ሳይሆን የምንሞትላት ነች
-
ያባቶቻችንን እርስት አሳልፈን አንሰጥም።
-
ከሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች በተሰበሰበ ግብር የተሰራ አደባባይ የብቻዬ ነው ማለት አይቻልም።አብዮት አደባባይ የሁላችንም ነው።የፖለቲካ ቅሬታችሁን በሀይማኖት አሳባችሁ ሀገር መበጥበጥ አትችሉም።የሚመለከተው ዓካል አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል።
-
،,,“በተሳሳተ መንገድ ነው የተረዳችሁት እንወርሳለን ማለት ቦታውን መሬቱን እያለ አይደለም እግዚአብሔርን እናመልካለን ወንጌል ይሰበካል ለማለት ነዉ በእኛ የተለመደ አባባል ነዉ እባካችሁ በጎውን አስቡ እንዴት ቦታ ይወረሳል?
-
እውነት ነው ድፍረት ነው ሊሆን አይችልም ኦርቶዶክስ ትኖራለች ለዘላለም 💚💛❤
-
ዓመት በዓላችንን በሰላም እንዳናከብር በቃ ማን አለብን መንግስታችን ከእኝ ጋር ነው ስለዚህ እንወርሳለን
-
አቤቱ የጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተዋህዶ ቤተክርቲያን እና ተዋህዶ ቤተሰብ ቺችን ጠብቅልን
-
አቤቱእግዚአብሔርሆይጌታሆይ፣ንብረትህንጠብቅ
-
እግዚአብሔር ንብርቱንሲነኩዝምአይልም።እናንታየጨለማውልጅችእረፉ
-
ጌታችንመድሀኒታችእየሱስክርስቶስ
-
ዝምሲላችሁአታብዙት
-
አባቶቻችን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሑን ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥት ነሽ የእናት እና አቤቴ ተዋሕዶ ታሸንፋለች
-
እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ካንተ ነወና እባክ ድርስልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠብቃት ቤተ ቤቴክርስታንን ጠብቅልን
-
እዉነት ቸሩ መድኃኔዓለም ያሰብትን አያሳካላቸዉ
-
እግዚአብሔር ይገስጻቸዉ 😭
-
የኦርቶዶክስ ሆይ ሆብላቹ ስትወጡ መከላከያ አሰልፈው ሊጨርሱን ነው ተጠንቀቁ
-
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍታል አደባባዩን መውረስ ማለት መሬቱን መውሰድ ማለት ሳይሆን ምድሪታን በወንጌል እንውረሳለን ነው ይሄ ማይቀር ነው ክርስቶስ አላማው ትውልድን በክርስቶስ መጠቅለል ነው ደሞ ማነው ለናንተብቻ የሰጣችሁ ፕላን አላችሁ ግብር ትከፍላላችሁ በዛ ቦታ ላይ ወንጌልን ስበኩ ምን አይነት ጭፍን አስተሳሰብ ነው አረ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ቦታው የሁሉም ነው የኢትዮጵያዊ ነው ዝም ብለህ ስሜታዊ አትሁን አቶ ምህረት አብ ወንጌል ይሰበካል ኢየሱስ ይነግሳል
-
አይይ ጌታ ማስተዋሉን ይስጥህ። እንደ ጀማሪ ጎረምሳ የሚያወራጭህን ስጋዊ ማንነትህን አሸንፍ መጀመሪያ፤ እግዚአብሄር የሠላም አምላክ እንጂ የፀብ አይደለም። ውጊያህ ከደምና ከስጋህ ጋር ይሁን።
-
ቃለህይወት ይስጥልን አይሳካላቸውም አቅማችን ጸሎት ነው በጸሎት እናሸንፋለን
-
አቤቱ አምላካችን ሆይ ተዋሂዶን አደራ✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲
-
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
-
መቸም የሰይጣን ሰራ ግን መቸ ክፉው ነገር
-
አሸንፎ ያውቃን አትጨነቁ የእግዚአብሔርን ደጀነው
-
ማንም አይወስደውም
-
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤተክርስቲያናችንን ኦርቶዶክሳውያንንም ጠብቅ
-
እግዚአብሄር ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ማረን በድለናል ይቅር በለን ማረን ስለ ድንግል ብለህ ይቅር በለን የአህዛብንና የመናፍቃንን ሸፍጥና ሴራ በታትንልል ስለቅዱስ ጎርጊስ ብየ እለምንሀለሁ ።
-
እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ እዉነት ይሄ ተንኮል ነው እንጂ መቸም ቦታ አተዉ አደለም አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተ ፍረድ
-
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በሀይማኖት ቀልድ የለም መሀተሜ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ
-
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው። በእኔ ስንፍና ይህ ሁሉ ነገር ስለመጣባችሁ፣ እኔ ተዝረክርኬ ሃላፊነት ባለመወጣት ይህ ሁሉ በሃጥያቴ ስለመጣባችሁ በጣም አዝናለው። ይቅርታ። በቻልኩት አግዛችሃለው።
-
ኣምላኬ ሆይ ኣረ እንደቸርነትህ ታረቀን ወዴት እንህድ በገዛ ኣገራችን ና ሃይማኖቶች ቦታ እናጣ
-
አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን 😭😭
-
በለቤቱን ከልነቁ አጥርን አንቃንቁም ነዉ ነገሩ መምህራችን ኑሩልን እኛን ከአጣፉ ቦሀለ ይዎርሰሉ ንቁ መንቃት አሌብን ናቡቴ ታስ ለናጌ ቱልድ አራ አሌብን በቃ በቃ በቃን መሞት ለሀገሪ ብለን ስንቱን ቻልን
-
እፍፍፍ አምላኬ በኦርቶዶክስ ጠላት በዛባት አሁንስ በሞቶች ባላዬች ቀናሁ😭😭🤲🙏
-
አብላኬ ሆይ እባክክ ፈረድይግባኝ ለክርስቶስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ😭😭😭😭😭😭
-
ሲዘፈንበትና ሲጨፈሮበት የት ነበርክ ወንድም ምህረተአብ?ለእግዚአብሔር የምስጋና ፕሮግራም ሲደረግ ልትደሰት በተገባህ ነበር.ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
-
አለን አባቶቻችን የኛ ነዉ ሀይሉ በክርስቶስ እናሸንፋለን
-
እኛ ያለንበት ይህ ዘመን፣ የአዲስ ኪዳን ነው። ርስታችን በሰማይ እንጂ አንተ እንደምትለው መስቀል አደባባይ አይደለም። ማንም ላንተ ላልሰከነ እና ላልተገራ የእልቂት ነጋሪት እይደነግጥም። ይህን ስል ችግር አይፈጠርም ማለቴ አይደለም። ነገር ግን አንተን እየነዳህ ያለው የዲያብሎስ መንፈስ ስራው ይሀው ብቻ በመሆኑ አይገርምም ለማለት ነው።
-
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናቸውን መልስላቸው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ
-
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ክርስቶስ ከቂምና ጥላቻ ጋር አይኖርም ለምን የናንተ ደም ይፍሰስ??ክርስቶስ ደሙን አፍስሶላችኋል እባካችሁ ከመወሰናችሁ በፊት እንደ ቃሉ አስቡ
-
ውግያችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ተባረኩ!!
-
በፍፁም የኦርቶዶክስ ሀብት የሆነን ነገር ከጥንት ጀምሮ ይዞታ የሆነውን እኛ ልጆቿ እያለን ዛሬ የማንም ጭፍራ የአጋንት መጫወቻ ልውረስ ልድፈርሽ ቤል ሞት ይሻለናል የነሱ መወራጨት በእርግጥ ለኛ ኦርቶዶክሳውያን ጥሩ ነው ———–::
-
እባካችሁ ተከባብረን እንኑር ..ወንጀል ነው ባልጠፍ ቦታ ይህ አጉል ድፋረት ከየት መጣ ይህ ፍጽም መሆን የሌለበት ነገር ነው
-
ስራው የእግዚአብሔር ነው. ምንድነው መንጫጫት' የሰማዩን መንግስት ለወረሰ ሰው መሬት ምንም ብርቁ አይደለም። ከስጋዊ አስተሳሰብ ውጡ🖐 ገና እንበዛለን. እንሰፋለን. እንወርሳለን. #ወንጌል_ይቀጥላል። ወንድም ምህረትአብ እስኪ ፍቅርን ስበክ ከእግዚአብሔር ጋር ተባበር ' ከምድር ላይ አይንህን አንሳ🤐🙈
-
ለህዝብ አጀንዳ ማስቀየሬ ሂሳብ እየተሰጠዉ ነዉ አትናደድ መምህር አይዞችሁ ጌታ ያዉቃል
-
ፈጠራ ይጠብቃችሁ ሸር አደረጉ የተዋህዶ ልጆቹ 💔😥😭
-
እግኢብሔር ሆይ ተዋህዶን ጠብቃት መልክ ከቅዱስ ቲዩብ
-
አምላክ ልቦና ይስጣቸው እነዜህ ዳቤሎስ የሰፈረባቸው ነገሩ የአብይ ስራ ነው ለማንኛውም ስራ ይወላል ሲል ዝም አልን እግዴ እንአያለን
-
እግዚኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ኸረበቃበለን አምላካችን ምነው ፈተናችንበዛ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ብለህ ስለእናት ስለድግል ማሪያም ብለህ አምላካችንሆይ መከራችን ይቁም ፍርድስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
እፉፉፉፉፉ አምሌኬ ጌታዬ የድንግል ልጂ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
-
ፕሮቴስታንቶች ናቸው እዴ😢😢😢መሬት ጠበበንሳ ወገኔ ፈራሁ የኛነገር ዉይ አምላኬ ታግሎ የሚያታግልንን አተዉ አደበቱን እሰርልን እምየ ቤተ ክርስቲያን ጥላቶችሽ በዙ ፍርዱን አችዉ ፍረጅዉ እኛ ሃቅም የለንም💒💒
-
አምላኬ ሆይ አምና ሙስሊሞች ዘንድሮ መናፍቃን ተነሳስተውብናን
-
አምላኬ እርዳን።🙏ሀጥያቴ በዝቷል😭
-
😭😭እግዚኦ በቃ በለን ፈጣሪ እደዉ እምየ ኦርቶዶክስ መከራሽ በዛ
-
አቤቱ ጌታችን ይቅር በለን አገራችን ሰላም ፍቅር አደረገልን
-
እነሱ አሰቡት እንጂ አይሳካላቸውም ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ዛሬም ነገም አለች ለዘለአለምም ትኖራለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
-
ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
-
አዎ በጣም ከወንጅልም በላይ ወንጅል ነዉ የሁኑማ አይሳካላቸዉም ሼር ሼር ሼር በየክፍላአገር ለምዱትን ነዉ እኔ የማዉቀዉ ወላይታ ዉስጥ በብዙ ቦታ ወስተዉ አደራሽ ሰርተዋል አሁንም የለመዱትን ነዉ
-
የአባቶቼ ርስት ከምጠፋ ድንበራቸዉ ከምገፋ አጥያተኛዉ እኔ ልሙት በደለለኛዉ እኔ ልጥፌ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
-
አምላካችን እግዚሀብሔር እኮ ተዋህዶን ትቷት አያውቅም ዛሬም ይጠብቃታል አትፍሩ እኛ ኖረንም ሞተንም የክርስቶስ ነን ሞት ሊያስፈራን አይገባም ምክኒያቱም ስንሞት በእጥፍ ስለምንበዛ …..የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰራዊቱን ልኮ ተዋህዶአችንን ይጠብቅልን አሜን
-
መምህር እባካችሁ ሰብስቡን ምሩን ሞትን አንፈራም በሃይማኖታችን ለሚመጣ ነገር ወደ ውሃላ አንልም እኛ ቁርጠኛ መሪ ያስፈልገናል ። በቁም ሊገሉን ተነስተዋል እባካቹ እንድ እርጋችሁን በቃ እምንልበትን መንገድ አመቻቹ
-
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 😭😭
-
ምግባር የለለዉ ሀይማኖት ከንቱ ነው
-
ሲመስለኝ ምግባራችን የሚለካበት ግዜ ደርሶል
-
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አምላክ ማአት ያውርድብህ እናተ ሌቦች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
-
አቤቱ ጌታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን
-
ሃይማኖት አንዲት ናት ያውም ተዋህዶ ሃኦርቶዶክስ ሃይማኖት አትቀየርም
-
አቤቱ ጌታሄይ ፍርድህን እንሻለን እምዬ ኦርቶዶክስ 😭😭😭🤲☝️
-
የተረኞች ሀገር ኢትዮጵያ አምላክሽ ይጠብቅሽ እንጂ ሹመኞቹማ አባሉን እኮ😭
-
የልብ ልብ የሰጣቼዉ ማን እደሁ ግንፅ ነዉ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነዉ የተነሳዉ 😥😥😥
-
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዛ ሁሉም እጁን የሚቀስረው እኛ ላይ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን